መጥፎ ልማዶች
ለመጀመር ቀላል፣ ለመተው ግን ከባድ ናቸው! ይህ ዓምድ ስለ አንዳንድ መጥፎ ልማዶች ማብራሪያ ይሰጣል፤ መጥፎዎቹን በመልካም መተካት ስለሚቻልበት መንገድም ይገልጻል።
የሐሳብ ልውውጥ
ሐሜትን ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው?
ጨዋታችሁ ወደ ሐሜት እንደተቀየረ ካስተዋልክ ወዲያውኑ እርምጃ ውሰድ!
መሳደብ ያን ያህል መጥፎ ነገር ነው?
የስድብ ቃላትን መጠቀም የተለመደ ከመሆኑ አንጻር መሳደብ ችግር አለው?
ሱሶች
ፖርኖግራፊ መመልከት የሌለብህ ለምንድን ነው?
ፖርኖግራፊና ሲጋራ ማጨስ ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?
ፖርኖግራፊ ለመመልከት እንዳትፈተን ምን ማድረግ ትችላለህ?
መጥፎ ነገሮች እንዳይመጡብህ የሚያደርገው የኢንተርኔት መከላከያ ብቻውን በቂ ያልሆነው ለምንድን ነው?
ፖርኖግራፊ መመልከት ሱስ ከሆነብኝ ምን ላድርግ?
መጽሐፍ ቅዱስ ፖርኖግራፊ ርካሽ ነገር መሆኑን እንድትገነዘብ ይረዳሃል።
ስታጨስ እንዳትጨስ
ብዙ ሰዎች ትንባሆ ወይም የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ያጨሳሉ፤ ሆኖም ብዙዎች ከዚህ ልማድ ተላቀዋል ወይም ለመላቀቅ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው። ለምን? ማጨስ ይህን ያህል ጎጂ ነው?
ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
ተገቢ ያልሆኑ ምኞቶችን ለመቆጣጠር ልትወስዳቸው የምትችላቸውን ሦስት እርምጃዎች አንብብ።
ፈታኝ ስሜቶችን መቋቋም የሚቻልበት መንገድ
ሰዎች ከፈለጉ ፈታኝ የሆኑ ስሜቶችን ማሸነፍ ይችላሉ። ሁልጊዜ ትክክለኛ የሆነውን ለማድረግ ያለህን ቁርጠኝነት ለማጠናከር እንዲሁም በፈተና እንዳትሸነፍ የሚረዱህን ስድስት ምክሮች ተመልከት።
የጊዜ አጠቃቀም
በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር መሥራት ጠቃሚ ነው?
ትኩረትህ ሳይከፋፈል የተለያዩ ነገሮችን በአንድ ጊዜ ማከናወን ትችላለህ?
ዛሬ ነገ የማለት ልማዴን ማስተካከል የምችለው እንዴት ነው?
ዛሬ ነገ የማለት ልማድህን ለማስተካከል የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት!
ወጣቶች፣ ዛሬ ነገ ስለ ማለት ምን ይላሉ?
ዛሬ ነገ ማለት ስለሚያስከትላቸው ጉዳቶችና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ስላሉት ጥቅሞች አንዳንድ ወጣቶች የተናገሩትን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።