በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ሙታን የት ናቸው? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 6 ላይ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ሙታን ስለሚገኙበት ሁኔታ ምን እንደሚል መርምር።