በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

አምላክን በተመለከተ ትክክለኛው ትምህርት የቱ ነው?—(ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ላይ ነው።

የአምላክን የግል ስም ማወቅና በስሙ መጠቀም አስፈላጊ የሆነው ለምን እንደሆነ መርምር።