በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

አምላክ ለሕይወት ያለው ዓይነት አመለካከት አለህ? (ክፍል 2)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 13 ላይ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ደምን አላግባብ መጠቀምን በተመለከተ ምን እንደሚያስተምርና ደምን መጠቀም የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ሕይወታችንን የሚያድነው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።