በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

አምላክ ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 3 ላይ ነው።

በዛሬው ጊዜ በዓለም ላይ የምናየው ሁኔታ አምላክ ለምድር ካለው ዓላማ በጣም ይለያል፤ እንዲህ የምንለው ለምን እንደሆነ ተመልከት።