በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

አምላክ ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው? (ክፍል 3)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 3 ላይ ነው።

አምላክ፣ በዓለማችን ላይ ያሉትን ችግሮች በሙሉ እሱ ባቋቋመው መንግሥት አማካኝነት በማጥፋት ለምድር ያለውን ዓላማ ከግብ ያደርሳል።