በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

አምላክን በተመለከተ ትክክለኛው ትምህርት የቱ ነው? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ላይ ነው።

መጥፎ ነገሮች ሲደርሱብን አምላክ ምን ይሰማዋል? የዚህን ጥያቄ መልስ ተማር።