በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

አምላክ የሚቀበለው አምልኮ (ክፍል 1)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 15 ላይ ነው።

ሁሉም ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አላቸው? ካልሆነ እውነተኛውን ሃይማኖት ለይተህ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?