በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 4 ላይ ነው።

ኢየሱስ ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ጋር እኩል እንዳልሆነ የሚያሳዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ተመልከት።