በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (ማጥኛ ጽሑፍ)

ከእውነተኛው አምልኮ ጎን ቁም (ክፍል 1)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 16 ላይ ነው።

አምላክ ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀምን ይደግፋል? ልደትንና ሃይማኖታዊ በዓላትን ስለማክበርስ ምን ይሰማዋል? ከዚህ ጋር የተያያዙ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን ተመልከት።