በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

የምንኖረው “በመጨረሻዎቹ ቀናት” ውስጥ ነው? (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 9 ላይ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ “በመጨረሻዎቹ ቀናት” እንደሚፈጸሙ አስቀድሞ የተናገራቸው አዎንታዊ ክንውኖች አሉ? ከዚያ በኋላስ ምን አስደሳች ነገሮች ይከናወናሉ? መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን መልስ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።