በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (ማጥኛ ጽሑፍ)

ጥምቀትና ከአምላክ ጋር ያለህ ዝምድና (ክፍል 1)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 18 ላይ ነው።

አንድ ክርስቲያን መጠመቅ ያለበት ለምንድን ነው? ክርስቲያኖች ለመጠመቅ የሚያነሳሳቸው ነገር ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚናገር ተመልከት።