እኩዮችህ ምን ይላሉ? ጤናማ አኗኗር አጫውት ጤናማ አኗኗር አንዳንድ ወጣቶች፣ ጤንነታቸውን ለመጠበቅ የረዳቸው ምን እንደሆነ ተናግረዋል። አንተም ጤንነትህን መጠበቅ የምትችልበትን መንገድ ተመልከት! ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች እኩዮችህ ምን ይላሉ? ጤንነት ታዳጊዎች እና ወጣቶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ ውፍረት መቀነስ የምችለው እንዴት ነው? ውፍረት መቀነስ ካለብህ ለየት ያለ የአመጋገብ ሥርዓት (ዳየት) ከመከተል ይልቅ ይበልጥ ጤናማ ለመሆን የሚያስችል የአኗኗር ለውጥ አድርግ። የወጣቶች ጥያቄ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ የምችለው እንዴት ነው? ጤናማ አመጋገብ የሌላቸው ወጣቶች አዋቂ ከሆኑ በኋላም አመጋገባቸው ጤናማ አይሆንም፤ በመሆኑም ከአሁኑ ጤናማ የአመጋገብ ልማድ ማዳበርህ አስፈላጊ ነው። የወጣቶች ጥያቄ ስፖርት የመሥራት ፍላጎት እንዲኖረኝ ምን ላድርግ? አዘውትሮ ስፖርት መሥራት ጤንነትን ከማሻሻል ባለፈ ሌላ ጥቅም አለው? የወጣቶች ጥያቄ የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ? (ክፍል 1) አራት ወጣቶች ያለባቸውን የጤና ችግር ለመቋቋምና አዎንታዊ አመለካከት ለመያዝ የረዳቸው ምን እንደሆነ ተናግረዋል። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች ስታጨስ እንዳትጨስ ብዙ ሰዎች ትንባሆ ወይም የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ያጨሳሉ፤ ሆኖም ብዙዎች ከዚህ ልማድ ተላቀዋል ወይም ለመላቀቅ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው። ለምን? ማጨስ ይህን ያህል ጎጂ ነው? የወጣቶች ጥያቄ የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል? በሕግ ከመጠየቅ፣ መልካም ስምህን ከማጣት፣ ከፆታዊ ጥቃት፣ ከሱስና ከሞት ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር። አትም አጋራ አጋራ ጤናማ አኗኗር እኩዮችህ ምን ይላሉ? ወጣቶች ስለ ጤናማ አኗኗር የሰጡት ሐሳብ አማርኛ ወጣቶች ስለ ጤናማ አኗኗር የሰጡት ሐሳብ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502013386/univ/art/502013386_univ_sqr_xl.jpg