የመልመጃ ሣጥኖች አርዓያ የሚሆንህን ሰው ምረጥ አጫውት ይህ የመልመጃ ሣጥን ጥሩ አርዓያ ለመምረጥ ይረዳሃል። አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የመልመጃ ሣጥኖች ታዳጊዎች እና ወጣቶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ ጥሩ አርዓያ የሚሆነኝን ሰው መምረጥ የምችለው እንዴት ነው? አርዓያ የሚሆንህ ሰው ማግኘትህ ችግር ውስጥ ከመግባት እንድትድን፣ ግቦችህ ላይ እንድትደርስና በሕይወትህ ስኬታማ እንድትሆን ሊረዳህ ይችላል። ሆኖም አርዓያ አድርገህ የምትመርጠው ማንን ነው? የወጣቶች ጥያቄ ተጨማሪ ጓደኞችን ማፍራት ይኖርብኝ ይሆን? በጣም ከምትቀርባቸው ልጆች ጋር ስትሆን ነፃነት እንደሚሰማህ የታወቀ ነው፤ ይሁንና ከእነሱ ጋር ብቻ መቀራረብህ ጉዳት ሊያስከትልብህም ይችላል። ለምን? የወጣቶች ጥያቄ በሚዲያ ላይ የሚታዩ እኩዮቼን መምሰል የሌለብኝ ለምንድን ነው?—ክፍል 1 (ለሴቶች) የራሳቸው ማንነት እንዳላቸው የሚሰማቸው በርካታ ወጣቶች በሚዲያ ላይ የሚታዩ ሰዎችን እየመሰሉ እንደሆነ አይገባቸውም። የወጣቶች ጥያቄ በሚዲያ ላይ የሚታዩ እኩዮቼን መምሰል የሌለብኝ ለምንድን ነው?—ክፍል 2፦ ለወንዶች በሚዲያ ላይ የሚታዩ እኩዮችህን ለመምሰል መሞከርህ ተወዳጅ እንዳትሆን ሊያደርግ እንደሚችል አስበህ ታውቃለህ? እኩዮችህ ምን ይላሉ? ከሁሉ የተሻለው ሕይወት በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ካሜሮን የተባለች ወጣት በሕይወቷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ስትናገር አዳምጥ። አጋራ አጋራ አርዓያ የሚሆንህን ሰው ምረጥ የመልመጃ ሣጥኖች አርዓያ የሚሆንህን ሰው ምረጥ አማርኛ አርዓያ የሚሆንህን ሰው ምረጥ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502017187/univ/art/502017187_univ_sqr_xl.jpg