በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ለምጽ ያለበት ሰው ተፈወሰ!

አንዲት እስራኤላዊት ልጃገረድ የሶርያ ሠራዊት አዛዥ ከበሽታው እንዲፈወስ የረዳችው እንዴት ነው? መልሱን ለማግኘት ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!