በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ስለ አምላክ ምሕረት የምናገኘው ትምህርት

ዮናስ ከተወው ምሳሌ ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ? ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!