በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኔዘርላንድ

አጭር መረጃ—ኔዘርላንድ

  • 17,878,000—የሕዝብ ብዛት
  • 29,584—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 346—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 612—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

የትም ብንመደብ ጉጉታችን ይሖዋን ማገልገል ነው

በኔዘርላንድ የሚኖሩ አንድ ባልና ሚስት ፈታኝ ሁኔታ ቢያጋጥማቸውም እንዲሁም የአገልግሎት ምድባቸው ቢቀያየርም ሙሉ በሙሉ በይሖዋ መታመን የቻሉት እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።