መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ጥንካሬ የሚገኘው ይሖዋን በማገልገል ነው አጫውት ጥንካሬ የሚገኘው ይሖዋን በማገልገል ነው አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፣ ሄርክዩሊስ የግልፍተኝነት ባሕርዩን ለውጦ አዲስ ስብዕና መልበስ እንደሚችል አረጋግጦለታል። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? መጠበቂያ ግንብ በሕይወቴ የቀረብኝ ነገር እንደሌለ ይሰማኝ ነበር ፓቬል ፒዛራ ዓመፀኛና የዕፅ ሱሰኛ የነበረ ከመሆኑም ሌላ በሕግ ትምህርት ትልቅ ቦታ ላይ ለመድረስ ምኞት ነበረው። ሆኖም ከስምንት ሰዎች ጋር በተጣላበት ጊዜ በሕይወቱ ላይ ለውጥ ለማድረግ ተነሳሳ። መጠበቂያ ግንብ መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል—ሚያዝያ 2013 ኤሳ በሙዚቃው ዓለም ስኬት ቢያገኝም ሕይወቱ ትርጉም እንደሌለው ተሰማው። ይህ የሄቪ ሜታል ሙዚቀኛ እውነተኛ ደስታ ያገኘው እንዴት እንደሆነ አንብብ። ስለ እኛ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለሚያሳስቧቸው ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል። አንተስ ለጥያቄዎችህ መልስ ማግኘት ትፈልጋለህ? አትም አጋራ አጋራ ጥንካሬ የሚገኘው ይሖዋን በማገልገል ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ጥንካሬ የሚገኘው ይሖዋን በማገልገል ነው አማርኛ ጥንካሬ የሚገኘው ይሖዋን በማገልገል ነው https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502016517/univ/art/502016517_univ_sqr_xl.jpg ijwcl ርዕስ 18