በዳሰሳ መኖር አጫውት በዳሰሳ መኖር ጄምስ ራያን የይሖዋ ምሥክር ነው። ሲወለድ ጀምሮ መስማት የተሳነው ነው፤ በኋላ ላይ ደግሞ ዓይነ ስውር ሆነ። የቤተሰቡና የጉባኤው a ድጋፍ ስላልተለየው ካጣው ነገር የበለጠ እንዳገኘ ይሰማዋል። ታሪኩን ቪዲዮው ላይ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ a የጄምስ ቤተሰብ አባላት የይሖዋ ምሥክር አይደሉም። ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች አስቸጋሪ ሁኔታዎችን መቋቋም የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት ሰላም እና ደስታ እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ተሞክሮዎች ዓይነ ስውር የሆነች ሴት ያቀረበችው ጸሎት መልስ አገኘ ሚንግጂየ እውነተኛ ክርስቲያኖችን ለማግኘት ጸልያ ነበር። ጸሎቷ ምላሽ እንዳገኘ የተሰማት ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ይሖዋ መስማት ለተሳናቸው እንደሚያስብ ተምሬያለሁ ጄሰን መስማት የተሳነው ቢሆንም ይህ እክል ከአምላክ ጋር ዝምድና እንዳይመሠርት እንቅፋት አልሆነበትም። የሕትመት ሥራ በአፍሪካ የሚኖሩ ዓይነ ስውራንን መርዳት በማላዊ የሚኖሩ ዓይነ ስውራን በቺቼዋ ቋንቋ በብሬይል ለተዘጋጁት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል። የሕትመት ሥራ የአምላክን ቃል በቋንቋዬ አየሁት መስማት የተሳናቸው አንድ ባልና ሚስት በአሜሪካ ምልክት ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስን በማግኘታቸው የተጠቀሙት እንዴት ነው? መስማት የሚችሉ ልጆቻቸውን ኮትኩተው ለማሳደግ እያገዛቸው ያለው እንዴት ነው? አትም አጋራ አጋራ በዳሰሳ መኖር ተሞክሮዎች በዳሰሳ መኖር አማርኛ በዳሰሳ መኖር https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502015515/univ/art/502015515_univ_sqr_xl.jpg