የስብከት ሥራችን
የስብከት ሥራ
ቪዲዮ ክሊፕ፦ ይሄማ መታየት አለበት!
በማንሃታን፣ ኒው ዮርክ የተካሄደው ልዩ የስብከት ዘመቻ ብዙ ሰዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጽሑፎችን እንዲያገኙ ያስቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
የስብከት ሥራ
ቪዲዮ ክሊፕ፦ ይሄማ መታየት አለበት!
በማንሃታን፣ ኒው ዮርክ የተካሄደው ልዩ የስብከት ዘመቻ ብዙ ሰዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጽሑፎችን እንዲያገኙ ያስቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
በላፕላንድ የተደረገ ውጤታማ ዘመቻ
በላፕላንድ የሚኖሩ ሰዎች ማኅበረሰባቸውን ለመርዳት ለተደረገው ልዩ ጥረት የሰጡትን ምላሽ አንብብ።
ጀርመን ውስጥ “ሽርሽር የሄዱ” የጽሑፍ ጋሪዎች
የይሖዋ ምሥክሮች በበርሊን፣ በኮሎን፣ በሃምቡርግ፣ በሙኒክና ሕዝብ በሚበዛባቸው ሌሎች ከተሞች የጽሑፍ ጋሪዎችን ይዘው ይቆማሉ። ለመሆኑ እነዚህ የጽሑፍ ጋሪዎች በመዝናኛ ቦታዎችም ላይ ውጤታማ ይሆናሉ?
የውድ ሀብት ከተማ “አምላክ ለሰዎች የሰጠውን ስጦታ” ለእይታ አቀረበች
ተማሪዎች፣ አስተማሪዎችና ሌሎች ሰዎች፣ በሮማንያ በተዘጋጀው የጋውዲያሙስ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ላይ ለእይታ የቀረቡትን መጽሐፍ ቅዱሶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችና ቪዲዮዎች ሲመለከቱ በጣም ተደንቀዋል።
ጀርመን ውስጥ ለሚገኙት የሲንቲ እና የሮማ ሕዝቦች ምሥራቹን ማድረስ
በ2016 በተካሄደው ልዩ ዘመቻ ወቅት የይሖዋ ምሥክሮች ወደ 3,000 የሚጠጉ ትራክቶችን ያሰራጩ ሲሆን ከ360 ከሚበልጡ የሲንቲ እና የሮማ ሕዝቦች ጋር ተወያይተዋል፤ ከእነዚህ ውስጥ 19ኙ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ጀምረዋል።
ቦትስዋና ውስጥ በዓይነታቸው ልዩ የሆኑ ማዕድናት ለአውደ ርዕይ ቀረቡ
ልጆች የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች በሥራ ላይ ማዋል የሚቻልበትን መንገድ በሚያስተምሩት የይሖዋ ወዳጅ ሁን በሚል ርዕስ በቀረቡት ተከታታይ የአኒሜሽን ቪዲዮዎች ተማርከው ነበር።
ለመርከበኞች ምሥራቹን ማድረስ
የይሖዋ ምሥክሮች ሁልጊዜ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሱትን መርከበኞች ለመርዳት ሲሉ በትላልቅ ወደቦች ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የሚሰጥበት ዝግጅት አድርገዋል። የመርከበኞቹ ምላሽ ምን ይመስላል?
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ተስፋችንን ለሰዎች መናገር—ፓሪስ
የይሖዋ ምሥክሮች ፕላኔታችን ከብክለት ነፃ እንደምትሆን የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ለሰዎች ለማካፈል ሲሉ በልዩ ዘመቻ ተካፍለዋል።
በካናዳ ለሚኖሩ አቦርጅኖች ምሥራቹን መስበክ
የይሖዋ ምሥክሮች፣ ሁሉም አቦርጅኖች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ስለ ፈጣሪ እንዲማሩ ለመርዳት ሲሉ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት በተለያዩ የአቦርጅን ቋንቋዎች ይሰብካሉ።
በኒው ዮርክ ሲቲ ለአሜሪካ ሕንዶች የተዘጋጀ ዓውደ ርዕይ
በ2015 በተደረገው “ጌትዌይ ቱ ኔሽንስ” የተባለ ዓውደ ርዕይ ላይ የይሖዋ ምሥክሮች ለእይታ ያቀረቧቸው የአሜሪካ ሕንዶች በሚናገሯቸው የተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ጽሑፎች የብዙዎችን ቀልብ ስበዋል።
በባሕር ወለል ላይ ተጉዞ መስበክ
የይሖዋ ምሥክሮች ሃሊገን ተብለው በሚጠሩ ተራርቀው የሚገኙ ደሴቶች ምሥራቹን ለመስበክ ልዩ ዘዴ ይጠቀማሉ።
የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ርቆ በሚገኝ አካባቢ መስበክ
የይሖዋ ምሥክሮች፣ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን መጋፈጥ ቢጠይቅባቸውም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚፈልጉ ሰዎችን ለመርዳት ሲሉ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ይሰብካሉ።
የይሖዋ ምሥክሮች ከፍተኛ ቁጥር አስመዘገቡ
በነሐሴ 2014 ከ8 ሚሊዮን የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች ነበሩ። ከአንደኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣው እንዴት ነው?
በቶሮንቶ በተካሄደው የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይ ላይ JW.ORGን ማስተዋወቅ
የይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎችን ሰጥተዋል፣ ቪዲዮዎችን አሳይተዋል፤ እንዲሁም jw.orgን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል አሳይተዋል። ጎብኚዎች ምን ምላሽ ሰጡ?
ከ165,000 በላይ የጽሑፍ ጋሪዎች
የይሖዋ ምሥክሮች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ለሰዎች የሚያሳውቁበት ዋነኛው መንገድ ከቤት ወደ ቤት በመሄድ የሚያከናውኑት የስብከት ሥራ ቢሆንም የጽሑፍ መደርደሪያ ጋሪ መጠቀም በጣም ውጤታማ ዘዴ እየሆነ መጥቷል።
JW.ORGን ለማስተዋወቅ የተደረገ ዓለም አቀፍ ዘመቻ
ነሐሴ 2014 የይሖዋ ምሥክሮች jw.org የተባለውን ድረ ገጽ የሚያስተዋውቅ ትራክት በዓለም ዙሪያ አሰራጭተዋል። ታዲያ ምን ውጤት ተገኘ?
በሺንጉ ወንዝ ዳርቻዎች ምሥራቹን መስበክ
አንድ የይሖዋ ምሥክሮች ቡድን 15 ሜትር ርዝመት ያላትን ጀልባ በመጠቀም በብራዚል በሚገኘው በሺንጉ ወንዝ ዳርቻ ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ስለ አምላክ መንግሥት መስበክ ችሏል።
በፈረንሳይ የተካሄደ ለየት ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ አውደ ርዕይ
በሩዋ ከተማ በ2014 በተካሄደው ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ ሰዎች “መጽሐፍ ቅዱስ—ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ” የሚል ስያሜ የተሰጠውን አንድ ትኩረት የሚስብ አውደ ርዕይ ጎብኝተው ነበር።
JW.ORGን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ማዳረስ
የይሖዋ ምሥክሮች JW.ORGን በመጠቀም የአምላክን መንግሥት ምሥራች ለብዙ ሰዎች ያዳርሳሉ።
ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች መስበክ—አውስትራሊያ
የይሖዋ ምሥክር የሆነ አንድ ቤተሰብ አውስትራሊያ ውስጥ ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች ላሉ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በማካፈል ለአንድ ሳምንት ያሳለፈውን አስደሳች ጊዜ ተመልከት።
ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች መስበክ—አየርላንድ
አንድ ቤተሰብ ራቅ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ምሥራቹን መስበኩ እርስ በርስ እንዲቀራረብ የረዳው እንዴት እንደሆነ ገልጿል።
መርከቦችን ለማየት የመጡ ነፃነት አፍቃሪ የሆኑ ሰዎች
የይሖዋ ምሥክሮች ተንቀሳቃሽ የጽሑፍ መደርደሪያዎችን ተጠቅመው በፈረንሳይ በተደረገው በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ ለተገኙ ጎብኚዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በነፃ ሰጥተዋል።