የቤቴል ሕይወት

የቤቴል ሕይወት

ከእሳት ጋር የሚደረገውን ውጊያ ማሸነፍ

በቅርንጫፍ ቢሮው የተከሰተ አንድ ሁኔታ ሥልጠናው መካሄዱ የሚያስቆጭ እንዳልሆነ አሳይቷል።

የቤቴል ሕይወት

ከእሳት ጋር የሚደረገውን ውጊያ ማሸነፍ

በቅርንጫፍ ቢሮው የተከሰተ አንድ ሁኔታ ሥልጠናው መካሄዱ የሚያስቆጭ እንዳልሆነ አሳይቷል።

በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የመካከለኛው አሜሪካ ቅርንጫፍ ቢሮን ጎበኙ

ቅርንጫፍ ቢሮውን መጎብኘት ለአንዳንዶች ከፍተኛ መሥዋዕትነት መክፈል ጠይቆባቸዋል። አብዛኞቹ ጎብኚዎች የመጡት አውቶቡስ በመከራየት ለቀናት ተጉዘው ነው። ወጣቶችና ትናንሽ ልጆች ቤቴልን በመጎብኘታቸው ምን ተሰማቸው?

ለረጅም ጊዜ በብሩክሊን ጎልቶ የታየ ምልክት

በኒው ዮርክ ሲቲ በሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ አናት ላይ የተሰቀለው በቀይ ፊደሎች የተጻፈ ምልክት ከ40 ለሚበልጡ ዓመታት ሲታይ ቆይቷል።

ለጎብኚዎች ክፍት የሆነው “በዓለት” ላይ ያለ ቤት

የመካከለኛው አውሮፓ ቅርንጫፍ ቢሮ በአካባቢው የሚኖሩ ሰዎችን፣ ነጋዴዎችንና ባለሥልጣናትን እንዲጎበኙ ጋብዞ ነበር፤ የተደረገው ዝግጅት “30 ዓመታት በሴልተርስ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶት ነበር። ከጎበኙት 3,000 ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ ምን ብለዋል?

የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች ተዋሃዱ

ከ25 የሚበልጡ ቅርንጫፍ ቢሮዎች የተዋሃዱበትን ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ተመልከት።

በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙትን የቤቴል ሕንጻዎች እንድትጎበኝ ጋብዘንሃል

ጉብኝቱ የይሖዋ ምሥክሮችን ዋና መሥሪያ ቤትና የዩናይትድ ስቴትስ ቅርንጫፍ ቢሮን ይጨምራል።

ፈጽሞ የማይረሳ ጉዞ

ማርሴለስ የዩናይትድ ስቴትስ ቅርንጫፍ ቢሮንና የይሖዋ ምሥክሮችን ዋና መሥሪያ ቤት ለመጎብኘት ሲል በርካታ እንቅፋቶችን ማለፍ ጠይቆበታል። ይህን ማድረጉ ቆጭቶት ይሆን?

በ60 ቀን የጊዜ ገደብ ውስጥ ሥራውን ማጠናቀቅ

የይሖዋ ምሥክሮች አጠቃላይ ስፋታቸው 11 የእግር ኳስ ሜዳዎች የሚያክሉ አምስት ሕንፃዎችን መልቀቅ ነበረባቸው። ፈቃደኛ ሠራተኞችን ያቀፈው ቡድን ቀነ ገደቡ ሳያልፍ ይህን ማድረግ የቻለው እንዴት ነው?

ዎልኪል—ባለፈው ግማሽ ምዕተ ዓመት

በዚህ ቃለ መጠይቅ ላይ፣ ጆርጅ ኮች የይሖዋ ምሥክሮች በኒው ዮርክ ሲቲ አቅራቢያ ስለገዙትና የመጠበቂያ ግንብ እርሻ ተብሎ ስለሚጠራው ሁለተኛ የእርሻ ቦታ ተናግሯል።