በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ብራዚል

የጉብኝት መረጃ

የጉብኝት ቀጠሮ አስይዝ

የጉብኝት ቀጠሮህን ተመልከት ወይም ቀይር

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ

አውደ ርዕይ

መጽሐፍ ቅዱስ—መጽሐፉ እና የመጽሐፉ ባለቤት። ይህ አውደ ርዕይ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት የሆነው ይሖዋ አምላክ የሚገባውን ክብር እንዲያገኝ ያደርጋል፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ ጭብጥ ስለሆነው ስለ አምላክ መንግሥት ጎላ አድርጎ ይገልጻል። ጎብኚዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስ እስከ ዘመናችን ሊደርስ የቻለው እንዲሁም ተቃዋሚዎች በውስጡ ያለውን መልእክት ለመቀየር ጥረት ቢያደርጉም ይሖዋ ለዚህ መጽሐፍ ጥበቃ ያደረገው እንዴት እንደሆነ ማየት ይችላሉ።

የታሪክ አውደ ርዕይ። ይህ አውደ ርዕይ፣ ላለፉት ከ120 የሚበልጡ ዓመታት ይሖዋ የመንግሥቱን የስብከት ሥራ እንዴት እንደባረከው ያስቃኛል። ጎብኚዎች በቅርቡ በተደረገ ታሪካዊ ምርምር የተደረሰባቸውን አዳዲስ መረጃዎች መመልከት ይችላሉ፤ እነዚህ መረጃዎች፣ ሥራው በብራዚል ስለጀመረበት መንገድ እንዲሁም ተቃውሞና ስደት እያለም ሥራው እያደገ የሄደው እንዴት እንደሆነ ያሳያሉ።

አድራሻ እና የስልክ ቁጥር

አቅጣጫውን ለማግኘት