በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ጀርመን

የጉብኝት መረጃ

የጉብኝት ቀጠሮ አስይዝ

የጉብኝት ቀጠሮህን ተመልከት ወይም ቀይር

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ

አውደ ርዕይ

የማዕከላዊ አውሮፓ ታሪካዊ አውደ ርዕይ። “የቤተሰብ ዜና መዋዕል” የተባለውን አውደ ርዕያችንን የሚጎበኙ ሰዎች፣ የይሖዋ ምሥክሮች በሉክሰምበርግ፣ በሊክቴንስታይን፣ በስዊዘርላንድ፣ በኦስትሪያ እና በጀርመን ያሳለፉትን ታሪክ መቃኘት ይችላሉ። ይህ አውደ ርዕይ ይሖዋ የስብከቱን ሥራ እንዴት እንደባረከው፣ ሥራው በ1890ዎቹ ዓመታት ደፋር በሆኑ ጥቂት ሰባኪዎች ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ አሁን ያለበት ትልቅ ደረጃ ላይ እንዴት እንደደረሰ እንዲሁም እገዳ እና ስደት በነበረባቸው ጊዜያት ሥራው የተካሄደው እንዴት እንደሆነ ያስቃኛል።

አድራሻ እና የስልክ ቁጥር

አቅጣጫውን ለማግኘት