በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የቤቴል ጉብኝት

ቤቴል በሚል ስያሜ የሚታወቁትን ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። በአንዳንዶቹ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ውስጥ ያለአስጎብኚ የሚታዩ አውደ ርዕዮችም ተዘጋጅተዋል።

ጉብኝት በድጋሚ ተጀምሯል፦ ከሰኔ 1, 2023 አንስቶ በብዙ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በድጋሚ ለጉብኝት ክፍት ሆነዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት መጎብኘት የምትፈልገውን ቅርንጫፍ ቢሮ አነጋግር። በኮቪድ-19 መያዝህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ የጉንፋን ምልክት ከታየብህ ወይም በቅርቡ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ተገናኝተህ ከነበረ እባክህ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን አትጎብኝ።

ጃፓን

የጉብኝት መረጃ

የጉብኝት ቀጠሮ አስይዝ

የጉብኝት ቀጠሮህን ተመልከት ወይም ቀይር

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ

አውደ ርዕይ

ውርሻችን። ይህ አውደ ርዕይ፣ ይሖዋ ላለፉት ከመቶ የሚበልጡ ዓመታት በጃፓን የተከናወነውን የስብከት ሥራ እንዴት እንደባረከው ያስቃኛል። የይሖዋ ምሥክሮች በአገሪቱ ያሳለፉትን ታሪክ፣ ለምሳሌ ለስብከት የተጠቀሙባቸውን ለየት ያሉ ዘዴዎች እንዲሁም ሚስዮናውያን በአገሪቱ ያከናወኑትን ሥራ መመልከት ይቻላል።

መጽሐፍ ቅዱስ በጃፓን። ይህ አውደ ርዕይ በቀላሉ የማይገኙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን፣ ለምሳሌ የመጀመሪያውን ጃፓንኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ያስቃኛል።

አድራሻ እና የስልክ ቁጥር

አቅጣጫውን ለማግኘት