በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በአክብሮት ጋብዘንሃል፦ “በትዕግሥት ጠብቁ”! የተሰኘው የ2023 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ

በአክብሮት ጋብዘንሃል፦ “በትዕግሥት ጠብቁ”! የተሰኘው የ2023 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ

አሁን ያለንበት ዘመን ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ትዕግሥት የሚፈታተን ሆኗል። ለመሆኑ ትዕግሥት ምንድን ነው? በዕለት ተዕለት ሕይወታችን የሚጠቅመንስ እንዴት ነው? በ2023 በሚካሄደው “በትዕግሥት ጠብቁ”! የተሰኘ የክልል ስብሰባ ላይ ለምን አብረኸን አትገኝም?