4. ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? አጫውት 4. ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ጽሑፉን አሳይ ጽሑፉን ደብቅ 1 ኢየሱስ መሲሕ ነው “አንተ ክርስቶስ . . . ነህ”።—ማቴዎስ 16:16 ኢየሱስ መሲሕ መሆኑን እንዴት እናውቃለን? ማቴዎስ 3:16, 17፤ ዮሐንስ 1:32-34 ይሖዋ ኢየሱስን “ልጄ” ብሎ ጠርቶታል። ሚክያስ 5:2፤ ማቴዎስ 2:1, 3-9 ኢየሱስ ስለ መሲሑ የተነገሩትን ትንቢቶች በሙሉ ፈጽሟል። 2 ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ነበር ‘የመጣሁት ከሰማይ ነው።’—ዮሐንስ 6:38 ኢየሱስ በሰማይ በነበረበት ጊዜ ምን አከናውኗል? ቆላስይስ 1:15, 16 ይሖዋ በመጀመሪያ ኢየሱስን ከፈጠረ በኋላ ሌሎች ነገሮችን ሁሉ የፈጠረው በእሱ አማካኝነት ነው። ኢየሱስ በቢሊዮን ለሚቆጠሩ ዓመታት ከአባቱ ተምሯል። ሉቃስ 1:30-35 ይሖዋ ኢየሱስን ወደ ምድር ልኮታል። 3 ኢየሱስ ሰዎችን ይወዳል “ልጆቹ ወደ እኔ ይምጡ።”—ማርቆስ 10:14 ከኢየሱስ ባሕርያት መካከል በጣም የምትወደው የትኞቹን ነው? ማርቆስ 10:13-16 ኢየሱስ ደግ የነበረ ሲሆን ሰዎች ከእሱ ጋር መሆን ያስደስታቸው ነበር። ዮሐንስ 4:9, 27 ኢየሱስ ለሴቶች አክብሮት ነበረው። ዮሐንስ 13:2-5, 12-17 ኢየሱስ ትሑት ነው። ማቴዎስ 9:35, 36፤ ማርቆስ 1:40-42 ኢየሱስ ሌሎችን መርዳት ይፈልግ ነበር። 4 ኢየሱስ ምንጊዜም የአምላክን ፈቃድ ያደርጋል “እንድሠራው የሰጠኸኝን ሥራ [ፈጽሜአለሁ]።”—ዮሐንስ 17:4 ኢየሱስ የተወው ምሳሌ ታማኝ እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? ማቴዎስ 4:1-11 ኢየሱስ፣ ዲያብሎስ ቢፈትነውም ታማኝ ሆኗል። ማርቆስ 3:21 ኢየሱስ ዘመዶቹ ቢያሾፉበትም እንኳ የአምላክን ፈቃድ ማድረጉን ቀጥሏል። 1 ጴጥሮስ 2:21-23 ኢየሱስ በጠላቶቹ ላይ ጉዳት ለማድረስ አልሞከረም። ፊልጵስዩስ 2:8 ኢየሱስ እስከ ሞት ድረስ ለአምላክ ታማኝ ሆኗል። ዕብራውያን 10:12, 13፤ 1 ጴጥሮስ 3:18 ይሖዋ ኢየሱስን ከሞት በማስነሳት መንፈሳዊ አካል ሰጥቶታል። ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 4. ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? ክለሳ 4: ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ክለሳ 4: ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/1add6d1d93/images/syn_placeholder_sqr.png bhssm ገጽ 4