በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሉቃስ ወንጌል

ምዕራፎች

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ለቴዎፍሎስ የተጻፈ (1-4)

    • ገብርኤል መጥምቁ ዮሐንስ እንደሚወለድ ተናገረ (5-25)

    • ገብርኤል ኢየሱስ እንደሚወለድ ተናገረ (26-38)

    • ማርያም ኤልሳቤጥን ለመጠየቅ ሄደች (39-45)

    • ማርያም ይሖዋን ከፍ ከፍ አደረገች (46-56)

    • ዮሐንስ ተወለደ፤ ስም ወጣለት (57-66)

    • ዘካርያስ የተናገረው ትንቢት (67-80)

  • 2

    • ኢየሱስ ተወለደ (1-7)

    • መላእክት ለእረኞች ተገለጡ (8-20)

    • ግርዘትና የመንጻት ሥርዓት (21-24)

    • ስምዖን ክርስቶስን አየ (25-35)

    • ሐና ስለ ሕፃኑ ተናገረች (36-38)

    • ወደ ናዝሬት ተመለሱ (39, 40)

    • ኢየሱስ በ12 ዓመቱ በቤተ መቅደስ ያከናወነው ነገር (41-52)

  • 3

    • ዮሐንስ ሥራውን ጀመረ (1, 2)

    • ዮሐንስ ስለ ጥምቀት ሰበከ (3-20)

    • ኢየሱስ ተጠመቀ (21, 22)

    • የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ (23-38)

  • 4

    • ዲያብሎስ ኢየሱስን ፈተነው (1-13)

    • ኢየሱስ በገሊላ መስበክ ጀመረ (14, 15)

    • የናዝሬት ሰዎች ኢየሱስን አልተቀበሉትም (16-30)

    • በቅፍርናሆም በሚገኝ ምኩራብ ውስጥ አስተማረ (31-37)

    • የስምዖን አማትና ሌሎች ሰዎች ተፈወሱ (38-41)

    • ሕዝቡ ኢየሱስን ገለል ባለ ስፍራ አገኙት (42-44)

  • 5

    • በተአምር ብዙ ዓሣ ያዙ፤ የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት (1-11)

    • በሥጋ ደዌ የተያዘ ሰው ተፈወሰ (12-16)

    • ኢየሱስ አንድ ሽባ ፈወሰ (17-26)

    • ኢየሱስ ሌዊን ጠራው (27-32)

    • ጾምን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (33-39)

  • 6

    • ኢየሱስ “የሰንበት ጌታ ነው” (1-5)

    • እጁ የሰለለ አንድ ሰው ተፈወሰ (6-11)

    • የኢየሱስ 12 ሐዋርያት (12-16)

    • ኢየሱስ አስተማረ እንዲሁም ፈወሰ (17-19)

    • ደስታና ወዮታ (20-26)

    • ጠላትን መውደድ (27-36)

    • አትፍረዱ (37-42)

    • በፍሬው ይታወቃል (43-45)

    • በደንብ የተገነባ ቤት፤ ጠንካራ መሠረት የሌለው ቤት (46-49)

  • 7

    • አንድ የጦር መኮንን ያሳየው እምነት (1-10)

    • ኢየሱስ በናይን የአንዲትን መበለት ልጅ ከሞት አስነሳ (11-17)

    • መጥምቁ ዮሐንስ ተወደሰ (18-30)

    • ዓመፀኛው ትውልድ ተወገዘ (31-35)

    • አንዲት ኃጢአተኛ ምሕረት ተደረገላት (36-50)

      • የተበዳሪዎቹ ምሳሌ (41-43)

  • 8

    • ኢየሱስን ይከተሉ የነበሩ ሴቶች (1-3)

    • የዘሪው ምሳሌ (4-8)

    • ኢየሱስ ምሳሌዎችን የተጠቀመበት ምክንያት (9, 10)

    • የዘሪው ምሳሌ ትርጉም (11-15)

    • መብራት አብርቶ በዕቃ የሚከድን የለም (16-18)

    • የኢየሱስ እናትና ወንድሞች (19-21)

    • ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አሰኘ (22-25)

    • ኢየሱስ አጋንንቱን ወደ አሳማዎች እንዲገቡ ፈቀደላቸው (26-39)

    • የኢያኢሮስ ሴት ልጅ፤ አንዲት ሴት የኢየሱስን ልብስ ነካች (40-56)

  • 9

    • አሥራ ሁለቱ የአገልግሎት መመሪያ ተሰጣቸው (1-6)

    • ሄሮድስ ግራ ተጋባ (7-9)

    • ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (10-17)

    • ጴጥሮስ ‘አንተ ክርስቶስ ነህ’ አለው (18-20)

    • ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (21, 22)

    • እውነተኛ ደቀ መዝሙር (23-27)

    • ኢየሱስ በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ (28-36)

    • ጋኔን ያደረበት ልጅ ተፈወሰ (37-43ሀ)

    • ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (43ለ-45)

    • ደቀ መዛሙርቱ ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (46-48)

    • እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው (49, 50)

    • ሳምራውያን ኢየሱስን አልተቀበሉትም (51-56)

    • ኢየሱስን መከተል (57-62)

  • 10

    • ኢየሱስ 70 ሰዎች ላከ (1-12)

    • ንስሐ ላልገቡ ከተሞች የተነገረ ወዮታ (13-16)

    • የተላኩት 70 ሰዎች ተመለሱ (17-20)

    • ‘ከጥበበኞችና ከአዋቂዎች ሰውረህ ለልጆች ገለጥክላቸው’ (21-24)

    • የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ (25-37)

    • ኢየሱስ ወደ ማርታና ማርያም ቤት ሄደ (38-42)

  • 11

    • ጸሎትን በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት (1-13)

      • የጸሎት ናሙና (2-4)

    • ኢየሱስ በአምላክ ኃይል አጋንንትን አስወጣ (14-23)

    • ሰባት ርኩሳን መናፍስት ይዞ ይመጣል (24-26)

    • እውነተኛ ደስታ (27, 28)

    • የዮናስ ምልክት (29-32)

    • የሰውነት መብራት (33-36)

    • ግብዝ ለሆኑት የሃይማኖት መሪዎች የተነገረ ወዮታ (37-54)

  • 12

    • ‘የፈሪሳውያን እርሾ’ (1-3)

    • ሰውን ሳይሆን አምላክን ፍሩ (4-7)

    • ስለ ክርስቶስ መመሥከር (8-12)

    • ስለ ሞኙ ሀብታም ሰው የሚገልጽ ምሳሌ (13-21)

    • አትጨነቁ (22-34)

      • “ትንሽ መንጋ” (32)

    • ነቅቶ መጠበቅ (35-40)

    • ታማኝ መጋቢና ታማኝ ያልሆነ መጋቢ (41-48)

    • “የመጣሁት ሰላም ለማስፈን ሳይሆን ለመከፋፈል ነው” (49-53)

    • ዘመኑን መርምሮ መረዳት አስፈላጊ ነው (54-56)

    • ቅራኔን መፍታት (57-59)

  • 13

    • ‘ንስሐ ካልገባችሁ ትጠፋላችሁ’ (1-5)

    • ፍሬ አልባ የሆነችው የበለስ ዛፍ ምሳሌ (6-9)

    • የአካል ጉዳተኛ የሆነች ሴት በሰንበት ተፈወሰች (10-17)

    • የሰናፍጭ ዘሯ ምሳሌና የእርሾው ምሳሌ (18-21)

    • በጠባቡ በር ለመግባት መጋደል ያስፈልጋል (22-30)

    • ሄሮድስ፣ ‘ያ ቀበሮ’ (31-33)

    • ኢየሱስ ስለ ኢየሩሳሌም የተሰማውን ሐዘን ገለጸ (34, 35)

  • 14

    • ሰውነት የሚያሳብጥ በሽታ የያዘው ሰው በሰንበት ተፈወሰ (1-6)

    • ‘ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ከፍ ይደረጋል’ (7-11)

    • ብድር ሊመልሱላችሁ የማይችሉትን ጋብዙ (12-14)

    • ሰበብ ያቀረቡት ተጋባዦች ምሳሌ (15-24)

    • ደቀ መዝሙር መሆን የሚያስከፍለው ዋጋ (25-33)

    • ጣዕሙን ያጣ ጨው (34, 35)

  • 15

    • የጠፋችው በግ ምሳሌ (1-7)

    • የጠፋው ሳንቲም ምሳሌ (8-10)

    • የአባካኙ ልጅ ምሳሌ (11-32)

  • 16

    • የዓመፀኛው መጋቢ ምሳሌ (1-13)

      • ‘በትንሽ ነገር ታማኝ የሆነ በብዙ ነገርም ታማኝ ነው’ (10)

    • ሕጉና የአምላክ መንግሥት (14-18)

    • የሀብታሙ ሰውና የአልዓዛር ምሳሌ (19-31)

  • 17

    • ማሰናከያ፣ ይቅር ባይነትና እምነት (1-6)

    • “ምንም የማንጠቅም ባሪያዎች ነን” (7-10)

    • የሥጋ ደዌ የያዛቸው አሥር ሰዎች ተፈወሱ (11-19)

    • የአምላክ መንግሥት መምጣት (20-37)

      • “የአምላክ መንግሥት በመካከላችሁ ነው” (21)

      • “የሎጥን ሚስት አስታውሱ” (32)

  • 18

    • ዳኛውን የምትነዘንዘው መበለት ምሳሌ (1-8)

    • ፈሪሳዊውና ቀረጥ ሰብሳቢው (9-14)

    • ኢየሱስና ትናንሽ ልጆች (15-17)

    • አንድ ሀብታም አለቃ ያቀረበው ጥያቄ (18-30)

    • ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (31-34)

    • አንድ ዓይነ ስውር ለማኝ ተፈወሰ (35-43)

  • 19

    • ኢየሱስ ዘኬዎስ ቤት ጎራ አለ (1-10)

    • የአሥሩ ምናን ምሳሌ (11-27)

    • ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ (28-40)

    • ኢየሱስ ለኢየሩሳሌም አለቀሰ (41-44)

    • ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ (45-48)

  • 20

    • የኢየሱስን ሥልጣን ተገዳደሩ (1-8)

    • ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (9-19)

    • ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (20-26)

    • ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (27-40)

    • ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (41-44)

    • “ከጸሐፍት ተጠንቀቁ” (45-47)

  • 21

    • የድሃዋ መበለት ሁለት ሳንቲሞች (1-4)

    • የወደፊቱ ጊዜ ምልክት (5-36)

      • ጦርነት፣ ታላላቅ የምድር ነውጦች፣ ቸነፈር፣ የምግብ እጥረት (10, 11)

      • ኢየሩሳሌም በጦር ሠራዊት ትከበባለች (20)

      • “የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት” (24)

      • የሰው ልጅ መምጣት (27)

      • የበለስ ዛፏ ምሳሌ (29-33)

      • “ነቅታችሁ ጠብቁ” (34-36)

    • ኢየሱስ በቤተ መቅደስ አስተማረ (37, 38)

  • 22

    • ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1-6)

    • የመጨረሻውን ፋሲካ ለማክበር የተደረገ ዝግጅት (7-13)

    • የጌታ ራት ተቋቋመ (14-20)

    • ‘አሳልፎ የሚሰጠኝ ሰው ከእኔ ጋር በማዕድ ነው’ (21-23)

    • ከመካከላቸው ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (24-27)

    • ‘የመንግሥት ቃል ኪዳን’ (28-30)

    • ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (31-34)

    • ዝግጁ የመሆን አስፈላጊነት፤ ሁለት ሰይፎች (35-38)

    • ኢየሱስ በደብረ ዘይት ተራራ ያቀረበው ጸሎት (39-46)

    • ኢየሱስ ተያዘ (47-53)

    • ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው (54-62)

    • ሰዎች በኢየሱስ ላይ አፌዙ (63-65)

    • በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (66-71)

  • 23

    • ኢየሱስ ጲላጦስና ሄሮድስ ፊት ቀረበ (1-25)

    • ኢየሱስና ሁለት ወንጀለኞች በእንጨት ላይ ተሰቀሉ (26-43)

      • “ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ” (43)

    • ኢየሱስ ሞተ (44-49)

    • ኢየሱስ ተቀበረ (50-56)

  • 24

    • ኢየሱስ ከሞት ተነሳ (1-12)

    • ወደ ኤማሁስ በሚወስደው መንገድ ላይ (13-35)

    • ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ታየ (36-49)

    • ኢየሱስ ወደ ሰማይ አረገ (50-53)