ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የመሳፍንት መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የመጽሐፉ ይዘት 1 ይሁዳና ስምዖን ድል አድርገው የያዟቸው ግዛቶች (1-20) ኢያቡሳውያን በኢየሩሳሌም መኖራቸውን ቀጠሉ (21) ዮሴፍ ቤቴልን ያዘ (22-26) ከነአናውያን ሙሉ በሙሉ ከምድሪቱ አልተባረሩም (27-36) 2 የይሖዋ መልአክ የሰጠው ማስጠንቀቂያ (1-5) ኢያሱ ሞተ (6-10) እስራኤልን የሚታደጉ መሳፍንት ተነሱ (11-23) 3 ይሖዋ እስራኤላውያንን ፈተናቸው (1-6) ኦትኒኤል፣ የመጀመሪያው መስፍን (7-11) መስፍኑ ኤሁድ ወፍራም የሆነውን ንጉሥ ኤግሎንን ገደለው (12-30) መስፍኑ ሻምጋር (31) 4 ከነአናዊው ንጉሥ ያቢን እስራኤላውያንን ጨቆናቸው (1-3) ነቢዪቱ ዲቦራና መስፍኑ ባርቅ (4-16) ኢያዔል የሠራዊት አለቃ የሆነውን ሲሳራን ገደለችው (17-24) 5 የዲቦራና የባርቅ የድል መዝሙር (1-31) ከዋክብት ከሲሳራ ጋር ተዋጉ (20) የቂሾን ወንዝ ጠራርጎ ወሰዳቸው (21) ይሖዋን የሚወዱ እንደ ፀሐይ ይሁኑ (31) 6 ምድያማውያን እስራኤላውያንን ጨቆኗቸው (1-10) አንድ መልአክ መስፍኑን ጌድዮንን እንደሚረዳው ቃል ገባለት (11-24) ጌድዮን የባአልን መሠዊያ አፈራረሰ (25-32) የአምላክ መንፈስ በጌድዮን ላይ ወረደ (33-35) ጌድዮን በተባዘተው የበግ ፀጉር ያደረገው ሙከራ (36-40) 7 ጌድዮንና 300ዎቹ ሰዎች (1-8) የጌድዮን ሠራዊት ምድያማውያንን ድል አደረገ (9-25) “የይሖዋና የጌድዮን ሰይፍ!” (20) በምድያማውያን የጦር ሰፈር የተከሰተው ግራ መጋባት (21, 22) 8 ኤፍሬማውያን ከጌድዮን ጋር ተጣሉ (1-3) ምድያማውያን ነገሥታትን አሳደው በመያዝ ገደሏቸው (4-21) ጌድዮን ሊያነግሡት ሲሉ እንቢ አለ (22-27) የጌድዮን ሕይወት (28-35) 9 አቢሜሌክ በሴኬም ነገሠ (1-6) የኢዮዓታም ምሳሌ (7-21) የአቢሜሌክ ጨቋኝ አገዛዝ (22-33) አቢሜሌክ በሴኬም ላይ ጥቃት ሰነዘረ (34-49) አንዲት ሴት በአቢሜሌክ ላይ የወፍጮ መጅ ጣለችበት፤ እሱም ሞተ (50-57) 10 መሳፍንቱ ቶላና ያኢር (1-5) እስራኤላውያን ዓመፁ፤ በኋላም ንስሐ ገቡ (6-16) አሞናውያን እስራኤላውያንን ለመውጋት ተሰበሰቡ (17, 18) 11 መስፍኑ ዮፍታሔ ከአባቱ ቤት ተባረረ፤ በኋላም መሪ ሆነ (1-11) ዮፍታሔ ለአሞናውያን ንጉሥ መልእክት ላከ (12-28) የዮፍታሔ ስእለትና ሴት ልጁ (29-40) የዮፍታሔ ልጅ ሳታገባ ኖረች (38-40) 12 ከኤፍሬማውያን ጋር የተፈጠረ ግጭት (1-7) “እስቲ ሺቦሌት በል” (6) መሳፍንቱ ኢብጻን፣ ኤሎን እና አብዶን (8-15) 13 አንድ መልአክ ማኑሄንና ሚስቱን አነጋገራቸው (1-23) ሳምሶን ተወለደ (24, 25) 14 መስፍኑ ሳምሶን ፍልስጤማዊት ሴት ማግባት ፈለገ (1-4) ሳምሶን በይሖዋ መንፈስ እርዳታ አንበሳ ገደለ (5-9) የሳምሶን እንቆቅልሽ (10-19) የሳምሶን ሚስት ለሌላ ሰው ተዳረች (20) 15 ሳምሶን ፍልስጤማውያንን ተበቀለ (1-20) 16 ሳምሶን ወደ ጋዛ ሄደ (1-3) ሳምሶንና ደሊላ (4-22) የሳምሶን የበቀል እርምጃና ሞት (23-31) 17 የሚክያስ ጣዖታትና ካህኑ (1-13) 18 ዳናውያን ተጨማሪ ርስት ፈለጉ (1-31) ዳናውያን የሚክያስን ጣዖታትና ካህን ወሰዱ (14-20) ላይሽን ያዟት፤ ዳን ብለው ጠሯት (27-29) ዳን ውስጥ የጣዖት አምልኮ ተስፋፋ (30, 31) 19 ቢንያማውያን በጊብዓ የፈጸሙት የፆታ ጥቃት (1-30) 20 እስራኤላውያን ከቢንያማውያን ጋር ተዋጉ (1-48) 21 የቢንያም ነገድ ከመጥፋት ተረፈ (1-25) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ መሳፍንት—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም መሳፍንት—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ መሳፍንት—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt መሳፍንት 344-345