ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 የመክብብ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 የመጽሐፉ ይዘት 1 “ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” (1-11) ‘ምድር ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች’ (4) የተፈጥሮ ዑደቶች ቀጣይ ናቸው (5-7) “ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም” (9) የሰው ጥበብ ውስን ነው (12-18) ነፋስን ማሳደድ (14) 2 ሰለሞን፣ ያከናወናቸውን ሥራዎች መለስ ብሎ አሰበ (1-11) የሰው ጥበብ ያለው አንጻራዊ ጥቅም (12-16) የሰው ልፋት ከንቱ ነው (17-23) ብላ፣ ጠጣ እንዲሁም በሥራህ ተደሰት (24-26) 3 “ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” (1-8) በሕይወት መደሰት የአምላክ ስጦታ ነው (9-15) ዘላለማዊነትን በሰው ልብ ውስጥ አኑሯል (11) አምላክ በፍትሕ ይፈርዳል (16, 17) ሰዎችም ሆኑ እንስሳት፣ ሁሉም ይሞታሉ (18-22) “ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳሉ” (20) 4 ግፍ ከሞት የከፋ ነው (1-3) ለሥራ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ (4-6) የጓደኛ ጥቅም (7-12) “አንድ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል” (9) የንጉሥ ሕይወት ከንቱ ሊሆን ይችላል (13-16) 5 ለአምላክ ተገቢውን ፍርሃት ማሳየት (1-7) ከፍተኛ ቦታ ያላቸው ከእነሱ በታች ያሉትን ይመለከታሉ (8, 9) የሀብት ከንቱነት (10-20) ገንዘብን የሚወዱ አይጠግቡም (10) “የሠራተኛ እንቅልፍ ጣፋጭ ነው” (12) 6 ሰው ባፈራው ንብረት ላይደሰት ይችላል (1-6) ባለህ ነገር ተደሰት (7-12) 7 ጥሩ ስምና የሞት ቀን (1-4) የጥበበኛ ሰው ወቀሳ (5-7) “የአንድ ነገር ፍጻሜ ከጅማሬው ይሻላል” (8-10) ጥበብ የሚያስገኘው ጥቅም (11, 12) ጥሩ ቀንና መጥፎ ቀን (13-15) ከልኩ አትለፍ (16-22) ሰብሳቢው ያስተዋላቸው ነገሮች (23-29) 8 ፍጽምና የጎደለው የሰው አገዛዝ (1-17) “የንጉሥን ትእዛዝ አክብር” (2-4) “ሰው ሰውን የገዛው ለጉዳቱ ነው” (9) አፋጣኝ ፍርድ ሳይሰጥ ሲቀር (11) ብላ፣ ጠጣ ደግሞም ተደሰት (15) 9 “ፍጻሜያቸው ተመሳሳይ ነው” (1-3) ከመሞትህ በፊት በሕይወትህ ተደሰት (4-12) ‘ሙታን ምንም አያውቁም’ (5) በመቃብር ምንም ሥራ የለም (10) “ጊዜና ያልተጠበቁ ክስተቶች” (11) ጥበብ የሚናቅበት ጊዜ አለ (13-18) 10 ትንሽ ሞኝነት ጥበብን ዋጋ ያሳጣል (1) የችሎታ ማነስ አደጋ ላይ ይጥላል (2-11) ሞኝ ሰው የሚደርስበት አሳዛኝ መከራ (12-15) የገዢዎች ሞኝነት (16-20) ቃልህን ወፍ ደግማ ልትናገር ትችላለች (20) 11 በተከፈተልህ አጋጣሚ ተጠቀም (1-8) “ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል” (1) ከማለዳ እስከ ምሽት ዘርህን ዝራ (6) የወጣትነት ዕድሜህን በማስተዋል ተጠቀምበት (9, 10) 12 እርጅና ሳይመጣ ፈጣሪን አስብ (1-8) የሰብሳቢው የመደምደሚያ ቃላት (9-14) “የጥበበኞች ቃላት እንደ በሬ መውጊያ ናቸው” (11) “እውነተኛውን አምላክ ፍራ” (13) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ መክብብ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም መክብብ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ መክብብ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt መክብብ 879