ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 የማርቆስ ወንጌል ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 የመጽሐፉ ይዘት 1 አጥማቂው ዮሐንስ ሰበከ (1-8) ኢየሱስ ተጠመቀ (9-11) ኢየሱስ በሰይጣን ተፈተነ (12, 13) ኢየሱስ በገሊላ መስበክ ጀመረ (14, 15) የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ (16-20) ኢየሱስ ርኩሱን መንፈስ አስወጣ (21-28) ኢየሱስ በቅፍርናሆም ብዙ ሰዎችን ፈወሰ (29-34) ገለል ወዳለ ስፍራ ሄዶ ጸለየ (35-39) በሥጋ ደዌ ተይዞ የነበረ ሰው ተፈወሰ (40-45) 2 ኢየሱስ አንድ ሽባ ፈወሰ (1-12) ኢየሱስ ሌዊን ጠራው (13-17) ጾምን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-22) ኢየሱስ ‘የሰንበት ጌታ ነው’ (23-28) 3 እጁ የሰለለ አንድ ሰው ተፈወሰ (1-6) በባሕሩ ዳርቻ ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበ (7-12) የኢየሱስ 12 ሐዋርያት (13-19) መንፈስ ቅዱስን መሳደብ (20-30) የኢየሱስ እናትና ወንድሞች (31-35) 4 የመንግሥቱ ምሳሌዎች (1-34) ዘሪው (1-9) ኢየሱስ ምሳሌዎችን የተጠቀመበት ምክንያት (10-12) የዘሪው ምሳሌ ትርጉም (13-20) ‘መብራት አምጥቶ እንቅብ የሚደፋበት የለም’ (21-23) “በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል” (24, 25) ‘ዘሪው ሌሊት ይተኛል’ (26-29) የሰናፍጭ ዘር (30-32) ምሳሌ መጠቀም (33, 34) ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አሰኘ (35-41) 5 ኢየሱስ፣ አጋንንቱ ወደ አሳማዎች እንዲገቡ ፈቀደ (1-20) የኢያኢሮስ ሴት ልጅ፤ አንዲት ሴት የኢየሱስን ልብስ ነካች (21-43) 6 ኢየሱስን የአገሩ ሰዎች አልተቀበሉትም (1-6) አሥራ ሁለቱ ከአገልግሎት ጋር የተያያዘ መመሪያ ተሰጣቸው (7-13) አጥማቂው ዮሐንስ ሞተ (14-29) ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (30-44) ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (45-52) በጌንሴሬጥ የተከናወነ ፈውስ (53-56) 7 ‘ለወጋችሁ ስትሉ የአምላክን ትእዛዝ ገሸሽ ታደርጋላችሁ’ (1-13) ሰውን የሚያረክሰው ከልብ የሚወጣ ነው (14-23) አንዲት ሲሮፊንቃዊት ሴት እምነት አሳየች (24-30) መስማት የተሳነው ሰው ተፈወሰ (31-37) 8 ኢየሱስ 4,000 ሰዎችን መገበ (1-9) ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ (10-13) “ከፈሪሳውያን እርሾና ከሄሮድስ እርሾ ተጠበቁ” (14-21) በቤተሳይዳ አንድ ዓይነ ስውር ተፈወሰ (22-26) ጴጥሮስ “አንተ ክርስቶስ ነህ” አለው (27-30) ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (31-33) እውነተኛ ደቀ መዝሙር (34-38) 9 ኢየሱስ በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ (1-13) ጋኔን ያደረበት ልጅ ተፈወሰ (14-29) “እምነት ላለው ሰው፣ ሁሉ ነገር ይቻላል” (23) ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (30-32) ደቀ መዛሙርቱ ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (33-37) “እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው” (38-41) ማሰናከያ (42-48) “በሕይወታችሁ ውስጥ ጨው ይኑራችሁ” (49, 50) 10 ጋብቻና ፍቺ (1-12) ኢየሱስ ልጆችን ባረከ (13-16) አንድ ሀብታም ሰው ያቀረበው ጥያቄ (17-25) ለመንግሥቱ ሲባል መሥዋዕትነት መክፈል (26-31) ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (32-34) ያዕቆብና ዮሐንስ ያቀረቡት ጥያቄ (35-45) ኢየሱስ የመጣው ለብዙዎች ቤዛ ሊሆን ነው (45) ዓይነ ስውሩ በርጤሜዎስ ተፈወሰ (46-52) 11 ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ (1-11) የበለስ ዛፏ ተረገመች (12-14) ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ (15-18) ከደረቀችው የበለስ ዛፍ የሚገኝ ትምህርት (19-26) የኢየሱስን ሥልጣን ተገዳደሩ (27-33) 12 ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (1-12) ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (13-17) ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-27) ሁለቱ ታላላቅ ትእዛዛት (28-34) ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (35-37ሀ) “ከጸሐፍት ተጠንቀቁ” (37ለ-40) የአንዲት ድሃ መበለት ሁለት ሳንቲሞች (41-44) 13 የሥርዓቱ መደምደሚያ (1-37) ጦርነት፣ የምድር ነውጥ፣ የምግብ እጥረት (8) ምሥራቹ ይሰበካል (10) ታላቅ መከራ (19) የሰው ልጅ መምጣት (26) የበለስ ዛፍ ምሳሌ (28-31) “ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ” (32-37) 14 ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1, 2) አንዲት ሴት ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት ኢየሱስ ላይ አፈሰሰች (3-9) ይሁዳ ኢየሱስን ከዳው (10, 11) የመጨረሻው ፋሲካ (12-21) የጌታ ራት ተቋቋመ (22-26) ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (27-31) ኢየሱስ በጌትሴማኒ ጸለየ (32-42) ኢየሱስ ተያዘ (43-52) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (53-65) ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው (66-72) 15 ኢየሱስ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (1-15) ሰዎች አፌዙበት (16-20) በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (21-32) ኢየሱስ ሞተ (33-41) ኢየሱስ ተቀበረ (42-47) 16 ኢየሱስ ከሞት ተነሳ (1-8) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ማርቆስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ማርቆስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ማርቆስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ማርቆስ 1289-1290