ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 የራእይ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 የመጽሐፉ ይዘት 1 አምላክ በኢየሱስ በኩል የገለጠው ራእይ (1-3) ለሰባቱ ጉባኤዎች የተላከ ሰላምታ (4-8) ‘እኔ አልፋና ኦሜጋ ነኝ’ (8) ዮሐንስ በመንፈስ ወደ ጌታ ቀን ተወሰደ (9-11) ክብር የተጎናጸፈው ኢየሱስ በራእይ ታየ (12-20) 2 ለኤፌሶን (1-7)፣ ለሰምርኔስ (8-11)፣ ለጴርጋሞን (12-17)፣ ለትያጥሮን የተላከ መልእክት (18-29) 3 ለሰርዴስ (1-6)፣ ለፊላደልፊያ (7-13)፣ ለሎዶቅያ የተላከ መልእክት (14-22) 4 ይሖዋ በሰማይ ላይ ሆኖ በራእይ ታየ (1-11) ይሖዋ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ነበር (2) በዙፋኖች ላይ የተቀመጡ 24 ሽማግሌዎች (4) አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት (6) 5 በሰባት ማኅተሞች የታሸገ ጥቅልል (1-5) በጉ ጥቅልሉን ወሰደ (6-8) በጉ ማኅተሙን ለመክፈት ብቁ ሆኖ ተገኘ (9-14) 6 በጉ የመጀመሪያዎቹን ስድስት ማኅተሞች ከፈተ (1-17) በነጭ ፈረስ ላይ የተቀመጠ ድል አድራጊ (1, 2) ከምድር ላይ ሰላምን የሚወስድ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ፈረስ ጋላቢ (3, 4) ረሃብ የሚያመጣው የጥቁሩ ፈረስ ጋላቢ (5, 6) ሞት የተባለው የግራጫው ፈረስ ጋላቢ (7, 8) የታረዱ ሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያው በታች ታዩ (9-11) ታላቅ የምድር ነውጥ (12-17) 7 አጥፊ ነፋሳትን የያዙ አራት መላእክት (1-3) የ144,000ዎቹ መታተም (4-8) ነጭ ልብስ የለበሰ እጅግ ብዙ ሕዝብ (9-17) 8 ሰባተኛው ማኅተም ተከፈተ (1-6) የመጀመሪያዎቹ አራት መለከቶች ተነፉ (7-12) ሦስት ወዮታዎች ታወጁ (13) 9 አምስተኛው መለከት (1-11) አንደኛው ወዮታ አልፏል፤ ሁለት ወዮታዎች ይመጣሉ (12) ስድስተኛው መለከት (13-21) 10 ትንሽ ጥቅልል የያዘ ብርቱ መልአክ (1-7) “ከእንግዲህ ወዲህ መዘግየት አይኖርም” (6) ‘ቅዱሱ ሚስጥር ይፈጸማል’ (7) ዮሐንስ ትንሿን ጥቅልል በላ (8-11) 11 ሁለቱ ምሥክሮች (1-13) ማቅ ለብሰው ለ1,260 ቀናት ትንቢት ተናገሩ (3) ተገድለው ሳይቀበሩ ቀሩ (7-10) ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ሕያው ሆኑ (11, 12) ሁለተኛው ወዮታ አልፏል፤ ሦስተኛው እየመጣ ነው (14) ሰባተኛው መለከት (15-19) “የጌታችንና የእሱ መሲሕ መንግሥት” (15) ምድርን እያጠፉ ያሉት ይጠፋሉ (18) 12 ሴቲቱ፣ ወንዱ ልጅና ዘንዶው (1-6) ሚካኤል ከዘንዶው ጋር ተዋጋ (7-12) ዘንዶው ወደ ምድር ተወረወረ (9) ዲያብሎስ ጥቂት ጊዜ እንደቀረው ያውቃል (12) ዘንዶው ሴቲቱን አሳደዳት (13-17) 13 ሰባት ራሶች ያሉት አንድ አውሬ ከባሕር ወጣ (1-10) ሁለት ቀንዶች ያሉት አውሬ ከምድር ወጣ (11-13) ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ ምስል (14, 15) የአውሬው ምልክትና ቁጥር (16-18) 14 በጉና 144,000ዎቹ (1-5) ሦስት መላእክት ያስተላለፉት መልእክት (6-12) ምሥራች የያዘ መልአክ በሰማይ መካከል ሲበር ታየ (6, 7) “ከጌታ ጋር ያላቸውን አንድነት ጠብቀው የሚሞቱ ደስተኞች ናቸው” (13) የምድር መከር (14-20) 15 “ሰባት መቅሰፍቶች የያዙ ሰባት መላእክት” (1-8) ‘የሙሴና የበጉ መዝሙር’ (3, 4) 16 ‘የአምላክን ቁጣ የያዙ ሰባት ሳህኖች’ (1-21) መላእክት በምድር (2)፣ በባሕር (3)፣ በወንዞችና በምንጮች (4-7)፣ በፀሐይ (8, 9)፣ በአውሬው ዙፋን (10, 11)፣ በኤፍራጥስና (12-16) በአየር ላይ አፈሰሱ (17-21) በአርማጌዶን የሚካሄድ የአምላክ ጦርነት (14, 16) 17 ‘በታላቂቱ ባቢሎን’ ላይ የተላለፈ ፍርድ” (1-18) ደማቅ ቀይ አውሬ ላይ የተቀመጠችው ታላቂቱ አመንዝራ (1-3) ‘አውሬው ከዚህ በፊት ነበር፤ አሁን ግን የለም፤ ከጥልቁም ይወጣል’ (8) አሥሩ ቀንዶች ከበጉ ጋር ይዋጋሉ (12-14) አሥሩ ቀንዶች አመንዝራዋን ይጠሏታል (16, 17) 18 “ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!” (1-8) ‘ሕዝቤ ሆይ፣ ከእሷ ውጡ’ (4) በባቢሎን ውድቀት ያለቅሳሉ (9-19) ባቢሎን በመውደቋ በሰማይ ደስታ ሆነ (20) ባቢሎን እንደ ድንጋይ ባሕር ውስጥ ትጣላለች (21-24) 19 ለወሰደው የፍርድ እርምጃ “ያህን አወድሱ!” (1-10) የበጉ ሠርግ (7-9) የነጭ ፈረስ ጋላቢ (11-16) “ታላቁ የአምላክ ራት” (17, 18) አውሬው ድል ተነሳ (19-21) 20 ሰይጣን ለ1,000 ዓመት ታሰረ (1-3) ከክርስቶስ ጋር ለ1,000 ዓመት ይገዛሉ (4-6) ሰይጣን ይፈታል፤ ከዚያም ይጠፋል (7-10) ሙታን በነጩ ዙፋን ፊት ፍርድ ተሰጣቸው (11-15) 21 “አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር” (1-8) “ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም” (4) “ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ” (5) ስለ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የተሰጠ መግለጫ (9-27) 22 “የሕይወት ውኃ ወንዝ” (1-5) መደምደሚያ (6-21) ‘ና! የሕይወትን ውኃ በነፃ ውሰድ’ (17) “ጌታ ኢየሱስ፣ ና” (20) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ራእይ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ራእይ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ራእይ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ራእይ 1572-1573