ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 የመጽሐፉ ይዘት 1 ኢየሩሳሌም እንደ መበለት ተደርጋ ተገልጻለች ከተማዋ ብቻዋን ቀረች (1) ጽዮን የፈጸመችው ከባድ ኃጢአት (8, 9) ጽዮን በአምላክ ፊት ተቀባይነት አጣች (12-15) ጽዮንን የሚያጽናናት የለም (17) 2 የይሖዋ ቁጣ በኢየሩሳሌም ላይ ነደደ ርኅራኄ አላሳያትም (2) ይሖዋ ጠላት ሆነባት (5) በጽዮን የተነሳ የፈሰሰው እንባ (11-13) በመንገድ የሚያልፉ ውብ በነበረችው ከተማ ላይ ያፌዛሉ (15) ጠላቶች በጽዮን ላይ በደረሰው ጥፋት ይደሰታሉ (17) 3 ኤርምያስ ስሜቱንና ተስፋውን ገለጸ “በትዕግሥት እጠባበቃለሁ” (21) የአምላክ ምሕረት በየማለዳው አዲስ ነው (22, 23) ይሖዋ በእሱ ተስፋ ለሚያደርግ ሰው ጥሩ ነው (25) በልጅነት ቀንበር መሸከም ጥሩ ነው (27) አምላክ ወደ እሱ መቅረብ የሚቻልበትን መንገድ በደመና ዘግቷል (43, 44) 4 የኢየሩሳሌም መከበብ ያስከተለው መጥፎ ውጤት የምግብ እጦት (4, 5, 9) ሴቶች ልጆቻቸውን ቀቀሉ (10) “ይሖዋ ቁጣውን ገልጿል” (11) 5 ሕዝቡ ወደ ቀድሞው ሁኔታ ለመመለስ ያቀረበው ጸሎት “የደረሰብንን ነገር አስታውስ” (1) “ኃጢአት ስለሠራን ወዮልን!” (16) ‘ይሖዋ ሆይ፣ መልሰን’ (21) ‘ዘመናችንን አድስልን’ (21) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ሰቆቃወ ኤርምያስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ሰቆቃወ ኤርምያስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ሰቆቃወ ኤርምያስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ሰቆቃወ ኤርምያስ 1074