ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 የአስቴር መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 የመጽሐፉ ይዘት 1 ንጉሥ አሐሽዌሮስ በሹሻን ግብዣ አደረገ (1-9) ንግሥት አስጢን ታዛዥ ሳትሆን ቀረች (10-12) ንጉሡ ከጠቢባኑ ጋር ተማከረ (13-20) የንጉሡ አዋጅ በየቦታው እንዲታወጅ ተደረገ (21, 22) 2 አዲስ ንግሥት መፈለግ (1-14) አስቴር ንግሥት ሆነች (15-20) መርዶክዮስ በንጉሡ ላይ የተጠነሰሰውን ሴራ አጋለጠ (21-23) 3 ንጉሡ ሃማን ከፍ ከፍ አደረገው (1-4) ሃማ አይሁዳውያንን ለማጥፋት ሴራ ጠነሰሰ (5-15) 4 መርዶክዮስ አለቀሰ (1-5) መርዶክዮስ አስቴርን አንድ እርምጃ እንድትወስድ ጠየቃት (6-17) 5 አስቴር ንጉሡ ፊት ቀረበች (1-8) የሃማ ቁጣና እብሪት (9-14) 6 ንጉሡ መርዶክዮስን ከፍ ከፍ አደረገው (1-14) 7 አስቴር ሃማን አጋለጠችው (1-6ሀ) ሃማ ራሱ ባዘጋጀው እንጨት ላይ ተሰቀለ (6ለ-10) 8 መርዶክዮስ ሹመት ተሰጠው (1, 2) አስቴር ንጉሡን ተማጸነች (3-6) ንጉሡ ሌላ አዋጅ እንዲወጣ አደረገ (7-14) አይሁዳውያን ድል ተቀዳጁ (15-17) 9 አስቴር ንጉሡን ተማጸነች (1-19) ንጉሡ ሌላ አዋጅ እንዲወጣ አደረገ (20-32) 10 አይሁዳውያን ከጥፋት ተረፉ፤ እንዲሁም ተደሰቱ (1-3) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ አስቴር—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም አስቴር—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ አስቴር—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt አስቴር 659