ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 የኢያሱ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 የመጽሐፉ ይዘት 1 ይሖዋ ኢያሱን አበረታታው (1-9) ሕጉን በለሆሳስ አንብብ (8) የዮርዳኖስን ወንዝ ለመሻገር መዘጋጀት (10-18) 2 ኢያሱ ሁለት ሰላዮችን ወደ ኢያሪኮ ላከ (1-3) ረዓብ ሰላዮቹን ደበቀች (4-7) ለረዓብ የተገባላት ቃል (8-21ሀ) ለምልክት የሚያገለግለው ቀይ ገመድ (18) ሰላዮቹ ወደ ኢያሱ ተመለሱ (21ለ-24) 3 እስራኤላውያን የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻገሩ (1-17) 4 ለመታሰቢያነት የሚያገለግሉ ድንጋዮች (1-24) 5 በጊልጋል የተከናወነው ግርዘት (1-9) የፋሲካ በዓል ተከበረ፤ መናው ተቋረጠ (10-12) የይሖዋ ሠራዊት አለቃ (13-15) 6 የኢያሪኮ ግንብ ፈረሰ (1-21) ረዓብና ቤተሰቧ ከጥፋት ተረፉ (22-27) 7 እስራኤላውያን ጋይ ላይ ድል ተመቱ (1-5) ኢያሱ ያቀረበው ጸሎት (6-9) እስራኤላውያንን ለሽንፈት የዳረጋቸው ኃጢአት (10-15) አካን ተጋለጠ፤ በድንጋይም ተወገረ (16-26) 8 ኢያሱ በጋይ ላይ የደፈጣ ተዋጊዎችን አሰለፈ (1-13) ጋይ በቁጥጥር ሥር ዋለች (14-29) ሕጉ ኤባል ተራራ ላይ ተነበበ (30-35) 9 ብልህ የሆኑት ገባኦናውያን ከእስራኤላውያን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ፈጠሩ (1-15) የገባኦናውያን ተንኮል ተጋለጠ (16-21) ገባኦናውያን እንጨት ለቃሚዎችና ውኃ ቀጂዎች ሆኑ (22-27) 10 እስራኤላውያን ለገባኦናውያን ተዋጉላቸው (1-7) ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ (8-15) እየሸሹ በነበሩት ጠላቶች ላይ የበረዶ ድንጋይ ወረደባቸው (11) ፀሐይ ባለችበት ቆመች (12-14) ጥቃት የሰነዘሩት አምስት ነገሥታት ተገደሉ (16-28) በስተ ደቡብ ያሉት ከተሞች ተያዙ (29-43) 11 በስተ ሰሜን ያሉት ከተሞች ተያዙ (1-15) ኢያሱ ድል ያደረጋቸው አካባቢዎች (16-23) 12 ኢያሱ ድል ያደረጋቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያሉ ነገሥታት (1-6) ኢያሱ ድል ያደረጋቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያሉ ነገሥታት (7-24) 13 ገና መያዝ ያለበት ምድር (1-7) ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያለውን ምድር መከፋፈል (8-14) የሮቤል ርስት (15-23) የጋድ ርስት (24-28) በስተ ምሥራቅ ያለው የምናሴ ርስት (29-32) የሌዋውያን ርስት ይሖዋ ነው (33) 14 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያለውን ምድር መከፋፈል (1-5) ኬብሮን ለካሌብ በርስትነት ተሰጠች (6-15) 15 የይሁዳ ርስት (1-12) የካሌብ ሴት ልጅ ርስት ተሰጣት (13-19) የይሁዳ ከተሞች (20-63) 16 የዮሴፍ ወንዶች ልጆች ርስት (1-4) የኤፍሬም ርስት (5-10) 17 በስተ ምዕራብ ያለው የምናሴ ርስት (1-13) ለዮሴፍ ዘሮች የተሰጣቸው ተጨማሪ ርስት (14-18) 18 የቀረው ምድር በሴሎ ተከፋፈለ (1-10) የቢንያም ርስት (11-28) 19 የስምዖን ርስት (1-9) የዛብሎን ርስት (10-16) የይሳኮር ርስት (17-23) የአሴር ርስት (24-31) የንፍታሌም ርስት (32-39) የዳን ርስት (40-48) የኢያሱ ርስት (49-51) 20 የመማጸኛ ከተሞች (1-9) 21 ለሌዋውያን የተሰጡ ከተሞች (1-42) ለአሮን ዘሮች (9-19) ለቀሩት ቀአታውያን (20-26) ለጌድሶናውያን (27-33) ለሜራራውያን (34-40) ይሖዋ የገባው ቃል ሙሉ በሙሉ ተፈጽሟል (43-45) 22 በስተ ምሥራቅ ርስት የተሰጣቸው ነገዶች ወደ ምድራቸው ተመለሱ (1-8) ዮርዳኖስ አጠገብ መሠዊያ ሠሩ (9-12) መሠዊያው የተሠራበትን ዓላማ ገለጹ (13-29) አለመግባባቱ ተፈታ (30-34) 23 ኢያሱ ለእስራኤል መሪዎች የተናገራቸው የስንብት ቃላት (1-16) ይሖዋ ከተናገረው ቃል ሳይፈጸም የቀረ የለም (14) 24 ኢያሱ የእስራኤላውያንን ታሪክ በድጋሚ ተረከ (1-13) ይሖዋን እንዲያገለግሉ ማበረታቻ ተሰጣቸው (14-24) “እኔና ቤተሰቤ ግን ይሖዋን እናገለግላለን” (15) ኢያሱ ከእስራኤላውያን ጋር የገባው ቃል ኪዳን (25-28) ኢያሱ ሞቶ ተቀበረ (29-31) የዮሴፍ አፅም በሴኬም ተቀበረ (32) አልዓዛር ሞቶ ተቀበረ (33) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ኢያሱ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ኢያሱ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ኢያሱ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ኢያሱ 312-313