ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 38 39 40 41 42 ኢዮብ 25:1-6 ጽሑፉን አሳይ ጽሑፉን ደብቅ የመጽሐፉ ይዘት የበልዳዶስ ሦስተኛ ዙር ንግግር (1-6) ‘‘ሰው በአምላክ ፊት እንዴት ንጹሕ ሊሆን ይችላል?’ (4) ሰው ንጹሕ አቋሙን ቢጠብቅ ዋጋ እንደሌለው ተናገረ (5, 6) 25 ሹሃዊው በልዳዶስ+ እንዲህ ሲል መለሰ፦ 2 “የመግዛት ሥልጣንና አስፈሪ ኃይል የእሱ ነው፤በሰማይ* ሰላምን ያሰፍናል። 3 የሠራዊቱ ብዛት ሊቆጠር ይችላል? የእሱ ብርሃን የማያበራበት ማን አለ? 4 ታዲያ ሟች የሆነ ሰው በአምላክ ፊት እንዴት ጻድቅ ሊሆን ይችላል?+ወይስ ከሴት የተወለደ ሰው እንዴት ንጹሕ* ሊሆን ይችላል?+ 5 ጨረቃ እንኳ ብሩህ አይደለችም፤ከዋክብትም በእሱ ፊት ንጹሕ አይደሉም፤ 6 እጭ የሆነው ሟች የሰው ልጅ፣ትል የሆነው ሰውማ ምንኛ የባሰ ይሆን!” የግርጌ ማስታወሻ ^ ቃል በቃል “በከፍታዎቹ።” ^ ወይም “የጠራ።” ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ኢዮብ 25 የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስን ከኢንተርኔት ላይ አንብብ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061103/univ/art/1001061103_univ_sqr_xl.jpg nwt 40