ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 ለኤፌሶን ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) መንፈሳዊ በረከት (3-7) ሁሉንም ነገር በክርስቶስ አንድ ላይ መጠቅለል (8-14) በተወሰኑት ዘመናት ማብቂያ ላይ የሚቋቋም “አስተዳደር” (10) በመንፈስ መታተም፣ “አስቀድሞ የተሰጠ ማረጋገጫ” (13, 14) ጳውሎስ በኤፌሶን ክርስቲያኖች እምነት የተነሳ አምላክን አመሰገነ (15-23) 2 በክርስቶስ ሕያው መሆን (1-10) ሁለቱን ወገኖች ይለያይ የነበረው ግድግዳ ፈረሰ (11-22) 3 ቅዱሱ ሚስጥር (1-13) አሕዛብ ከክርስቶስ ጋር አብረው ወራሾች ይሆናሉ (6) ‘የአምላክ ዘላለማዊ ዓላማ’ (11) የኤፌሶን ክርስቲያኖች ማስተዋል እንዲያገኙ የቀረበ ጸሎት (14-21) 4 በክርስቶስ አካል አንድ መሆን (1-16) ‘ሰዎችን ስጦታ አድርጎ ሰጠ’ (8) አሮጌውና አዲሱ ስብዕና (17-32) 5 ጸያፍ ንግግርንና ምግባርን ማስወገድ (1-5) እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ (6-14) በመንፈስ ተሞሉ (15-20) “ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት” (16) ለባሎችና ለሚስቶች የተሰጠ ምክር (21-33) 6 ለልጆችና ለወላጆች የተሰጠ ምክር (1-4) ለባሪያዎችና ለጌቶቻቸው የተሰጠ ምክር (5-9) ከአምላክ የሚገኝ ሙሉ የጦር ትጥቅ (10-20) የስንብት ቃላት (21-24) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ኤፌሶን—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ኤፌሶን—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ኤፌሶን—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ኤፌሶን 1497