ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 የመጽሐፉ ይዘት 1 አምላክ በልጁ አማካኝነት ተናገረ (1-4) ልጁ ከመላእክት የላቀ ነው (5-14) 2 ‘ከወትሮው የበለጠ ትኩረት ስጡ’ (1-4) “ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛህለት” (5-9) ኢየሱስና ወንድሞቹ (10-18) ‘ለመዳን የሚያበቃ ዋና ወኪል’ (10) መሐሪ የሆነ ሊቀ ካህናት (17) 3 ኢየሱስ ከሙሴ ይበልጣል (1-6) ‘ሁሉን ነገር የሠራው አምላክ ነው’ (4) ‘እምነት የለሽ ልብ በውስጣችሁ እንዳያቆጠቁጥ ተጠንቀቁ’ (7-19) “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ” (7, 15) 4 “ወደ እረፍቴ አይገቡም” (1-10) ወደ አምላክ እረፍት እንዲገቡ የተሰጠ ማበረታቻ (11-13) ‘የአምላክ ቃል ሕያው ነው’ (12) ኢየሱስ፣ ታላቅ ሊቀ ካህናት (14-16) 5 ኢየሱስ ከሰብዓዊ ሊቀ ካህናት ሁሉ የላቀ ነው (1-10) “ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ” (6, 10) “ከደረሰበት መከራ መታዘዝን ተማረ” (8) “ዘላለማዊ መዳን እንዲያገኙ ምክንያት ሆነላቸው” (9) ‘ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ነው’ (11-14) 6 “ወደ ጉልምስና ለመድረስ እንጣጣር” (1-3) ወደኋላ ያሉት የአምላክን ልጅ እንደገና ይቸነክሩታል (4-8) ተስፋችሁን አስተማማኝ አድርጉ (9-12) አስተማማኝና ጽኑ ተስፋ አለን (13-20) የአምላክ የተስፋ ቃልና መሐላ ፈጽሞ አይለወጥም (17, 18) 7 መልከጼዴቅ፣ ልዩ የሆነ ንጉሥና ካህን (1-10) የክርስቶስ ክህነት ያለው ብልጫ (11-28) ክርስቶስ ሙሉ በሙሉ ሊያድን ይችላል (25) 8 ለሰማያዊ ነገሮች ጥላ የሆነ ድንኳን (1-6) አሮጌውና አዲሱ ቃል ኪዳን ሲነጻጸሩ (7-13) 9 በምድራዊው መቅደስ ይቀርብ የነበረው ቅዱስ አገልግሎት (1-10) ክርስቶስ ደሙን ይዞ ወደ ሰማይ ገባ (11-28) “የአዲስ ቃል ኪዳን መካከለኛ” (15) 10 የእንስሳት መሥዋዕት ኃጢአትን ማስወገድ አይችልም (1-4) ሕጉ ጥላ ነው (1) ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የቀረበ የክርስቶስ መሥዋዕት (5-18) “ወደ ሕይወት የሚመራ አዲስ መንገድ” (19-25) “መሰብሰባችንን ቸል አንበል” (24, 25) ሆን ብሎ በኃጢአት ጎዳና ከመመላለስ መራቅ (26-31) የተስፋው ቃል ሲፈጸም ለማየት መጽናት (32-39) 11 የእምነት ፍቺ (1, 2) የእምነት ምሳሌዎች (3-40) ‘ያለ እምነት አምላክን ደስ ማሰኘት አይቻልም’ (6) 12 የእምነታችን ፍጹም አድራጊ የሆነው ኢየሱስ (1-3) “ታላቅ የምሥክሮች ደመና” (1) “ይሖዋ የሚሰጥህን ተግሣጽ አቅልለህ አትመልከት” (4-11) ‘እግራችሁ ቀና በሆነ መንገድ እንዲጓዝ አድርጉ’ (12-17) ወደ ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ቀርባችኋል’ (18-29) 13 መደምደሚያ ላይ የቀረበ ማሳሰቢያና ሰላምታ (1-25) “እንግዳ መቀበልን አትርሱ” (2) ‘ጋብቻ በሁሉ ዘንድ ክቡር ይሁን’ (4) “አመራር ለሚሰጧችሁ ታዘዙ” (7, 17) የምስጋና መሥዋዕት አቅርቡ (15, 16) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዕብራውያን—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዕብራውያን—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ዕብራውያን—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዕብራውያን 1534-1535