ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 የዘካርያስ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 የመጽሐፉ ይዘት 1 ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ የቀረበ ጥሪ (1-6) ‘ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ’ (3) ራእይ 1፦ በአደስ ዛፎች መካከል የቆሙት ፈረሰኞች (7-17) ‘ይሖዋ እንደገና ጽዮንን ያጽናናል’ (17) ራእይ 2፦ አራት ቀንዶችና አራት የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች (18-21) 2 ራእይ 3፦ የመለኪያ ገመድ የያዘ ሰው (1-13) ኢየሩሳሌም ትለካለች (2) ይሖዋ “በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር” ይሆናል (5) “እናንተን የሚነካ ሁሉ የዓይኔን ብሌን ይነካል” (8) “ብዙ ብሔራት ከይሖዋ ጋር ይተባበራሉ” (11) 3 ራእይ 4፦ ሊቀ ካህናቱ ልብስ ተቀየረለት (1-10) ሰይጣን ሊቀ ካህናቱን ኢያሱን ተቃወመው (1) “ቀንበጥ የሚል ስም ያለውን አገልጋዬን አመጣለሁ!” (8) 4 ራእይ 5፦ መቅረዝና ሁለት የወይራ ዛፎች (1-14) ‘በመንፈሴ እንጂ፣ በጉልበት አይደለም’ (6) ሥራው በትንሹ የተጀመረበትን ቀን አትናቁ (10) 5 ራእይ 6፦ የሚበር ጥቅልል (1-4) ራእይ 7፦ የኢፍ መስፈሪያ (5-11) ክፋትን የምታመለክት ሴት (8) መስፈሪያዋ ወደ ሰናኦር ምድር ተወሰደች (9-11) 6 ራእይ 8፦ አራት ሠረገሎች (1-8) ቀንበጡ ንጉሥና ካህን ይሆናል (9-15) 7 ይሖዋ ልባዊ ያልሆነን ጾም ያወግዛል (1-14) “ትጾሙ የነበረው በእርግጥ ለእኔ ነበር?” (5) ‘አንዳችሁ ለሌላው ፍትሕ፣ ታማኝ ፍቅርና ምሕረት አሳዩ’ (9) 8 ይሖዋ ለጽዮን ሰላምንና እውነትን ይሰጣል (1-23) ኢየሩሳሌም፣ “የእውነት ከተማ” (3) “እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ” (16) ከጾም ወደ ፍስሐ (18, 19) ይሖዋን ከልብ እንፈልግ (21) አሥር ሰዎች የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ይይዛሉ (23) 9 በአጎራባች ብሔራት ላይ የተላለፈ የአምላክ ፍርድ (1-8) የጽዮን ንጉሥ ይመጣል (9, 10) ትሑት የሆነው ንጉሥ አህያ ላይ ተቀምጦ ይመጣል (9) የይሖዋ ሕዝብ ነፃ ይወጣል (11-17) 10 ዝናብ ለማግኘት የሐሰት አማልክትን ሳይሆን ይሖዋን ጠይቁ (1, 2) ይሖዋ ሕዝቡን አንድ ያደርጋል (3-12) ከይሁዳ ቤት ቁልፍ የሆነ ሰው ይወጣል (3, 4) 11 የአምላክን እረኛ መናቅ የሚያስከትለው መዘዝ (1-17) “ለእርድ የተዘጋጀውን መንጋ ጠብቅ” (4) ሁለት በትሮች፦ ደስታና ኅብረት (7) የእረኛው ደሞዝ፦ 30 የብር ሰቅል (12) ገንዘቡ ግምጃ ቤት ውስጥ ተጣለ (13) 12 ይሖዋ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን ይጠብቃል (1-9) ኢየሩሳሌም፣ “ከባድ ድንጋይ” (3) ለተወጋው ይለቀስለታል (10-14) 13 ጣዖታትና ሐሰተኛ ነቢያት ይወገዳሉ (1-6) ሐሰተኛ ነቢያት ኀፍረት ይከናነባሉ (4-6) “እረኛውን ምታ” (7-9) አንድ ሦስተኛው ይነጥራል (9) 14 እውነተኛው አምልኮ የሚቀዳጀው የተሟላ ድል (1-21) የደብረ ዘይት ተራራ ለሁለት ይከፈላል (4) “ይሖዋ አንድ፣ ስሙም አንድ ይሆናል” (9) አምላክ ኢየሩሳሌምን የሚቃወሙትን ይቀስፋል (12-15) የዳስ በዓል (16-19) ድስቶች በሙሉ ለይሖዋ የተቀደሱ ይሆናሉ (20, 21) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዘካርያስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዘካርያስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ዘካርያስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዘካርያስ 1229-1230