ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 የዘዳግም መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 የመጽሐፉ ይዘት 1 ከኮሬብ ተራራማ አካባቢ ተነስተው ተጓዙ (1-8) አለቆችና ዳኞች ተሾሙ (9-18) በቃዴስበርኔ የተፈጸመው ዓመፅ (19-46) እስራኤላውያን ወደ ምድሪቱ ለመግባት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ (26-33) ከነአንን ድል ለመምታት ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ (41-46) 2 ለ38 ዓመት በምድረ በዳ ተንከራተቱ (1-23) የሃሽቦንን ንጉሥ ሲሖንን ድል አደረጉ (24-37) 3 የባሳንን ንጉሥ ኦግን ድል አደረጉ (1-7) ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያለውን ምድር ተከፋፈሉ (8-20) ኢያሱ እንዳይፈራ ማበረታቻ ተሰጠው (21, 22) ሙሴ ወደ ተስፋይቱ ምድር እንደማይገባ ተነገረው (23-29) 4 ታዛዦች እንዲሆኑ የቀረበ ጥሪ (1-14) አምላክ ያደረገላችሁን ነገር አትርሱ (9) ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ ይፈልጋል (15-31) እንደ ይሖዋ ያለ አምላክ የለም (32-40) ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያሉ የመማጸኛ ከተሞች (41-43) ሙሴ ለእስራኤላውያን ሕጉን ነገራቸው (44-49) 5 ይሖዋ በኮሬብ ከእስራኤላውያን ጋር የገባው ቃል ኪዳን (1-5) አሥርቱ ትእዛዛት በድጋሚ ተዘረዘሩ (6-22) በሲና ተራራ አጠገብ ሕዝቡ ፍርሃት አደረበት (23-33) 6 ይሖዋን በሙሉ ልብ ውደድ (1-9) “እስራኤል ሆይ ስማ” (4) ወላጆች ልጆቻቸውን ማስተማር ይጠበቅባቸዋል (6, 7) አምላክህን ይሖዋን አትርሳ (10-15) ይሖዋን አትፈታተን (16-19) ለቀጣዩ ትውልድ ተናገር (20-25) 7 መጥፋት ያለባቸው ሰባት ብሔራት (1-6) እስራኤላውያን የተመረጡበት ምክንያት (7-11) ታዛዥነት በረከት ያስገኛል (12-26) 8 የይሖዋ በረከት (1-9) ‘ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም’ (3) አምላክህን ይሖዋን አትርሳ (10-20) 9 እስራኤላውያን ወደ ተስፋይቱ ምድር የገቡት በጽድቃቸው አይደለም (1-6) እስራኤላውያን ይሖዋን አራት ጊዜ አስቆጡት (7-29) የወርቅ ጥጃ (7-14) ሙሴ ያቀረበው ምልጃ (15-21, 25-29) ይሖዋን ሦስት ጊዜ አስቆጡት (22) 10 ሙሴ በድጋሚ ሁለት ጽላቶችን አዘጋጀ (1-11) ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? (12-22) ይሖዋን መፍራትና መውደድ (12) 11 የይሖዋን ታላቅነት አይተሃል (1-7) ተስፋይቱ ምድር (8-12) ታዛዥነት የሚያስገኘው በረከት (13-17) የአምላክ ቃል በልብህ ላይ ይታተም (18-25) “በረከትና እርግማን” (26-32) 12 አምላክ በሚመርጠው ስፍራ የሚቀርብ አምልኮ (1-14) ሥጋ እንዲበሉ ቢፈቀድላቸውም ደም እንዳይበሉ ታዘዋል (15-28) በሌሎች አማልክት እንዳትጠመድ ተጠንቀቅ (29-32) 13 ከሃዲዎችን በተመለከተ መደረግ ያለበት ነገር (1-18) 14 ሐዘንን ለመግለጽ ተብለው የሚደረጉ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮች (1, 2) ንጹሕ የሆነና ንጹሕ ያልሆነ ምግብ (3-21) አንድ አሥረኛውን ለይሖዋ መስጠት (22-29) 15 በየሰባት ዓመቱ ዕዳ ይሰረዛል (1-6) ድሆችን መርዳት (7-11) በየሰባት ዓመቱ ባሮች ነፃ ይወጣሉ (12-18) የባሪያን ጆሮ በወስፌ መብሳት (16, 17) የእንስሳትን በኩር መቀደስ (19-23) 16 ፋሲካ፤ እርሾ ያልገባበት ቂጣ በዓል (1-8) የሳምንታት በዓል (9-12) የዳስ በዓል (13-17) ዳኞች ተሾሙ (18-20) የማምለኪያ ግንድና ዓምድ አታቁም (21, 22) 17 የሚቀርበው መሥዋዕት እንከን የለሽ መሆን አለበት (1) ከሃዲዎችን በተመለከተ መደረግ ያለበት ነገር (2-7) ለመዳኘት አስቸጋሪ የሆኑ የፍርድ ጉዳዮች (8-13) ወደፊት ንጉሥ ቢያነግሡ መደረግ ያለበት ነገር (14-20) ንጉሡ የሕጉን ቅጂ ለራሱ መገልበጥ ይኖርበታል (18) 18 የካህናቱና የሌዋውያኑ ድርሻ (1-8) መናፍስታዊ ድርጊቶች የተከለከሉ ናቸው (9-14) እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ (15-19) ሐሰተኛ ነቢያትን ለይቶ ማወቅ (20-22) 19 የደም ዕዳና የመማጸኛ ከተሞች (1-13) ወሰን አትግፋ (14) ዳኛ ፊት ቀርቦ መመሥከር (15-21) ሁለት ወይም ሦስት ምሥክሮች ያስፈልጋሉ (15) 20 ለጦርነት በሚወጡበት ጊዜ ሊከተሉት የሚገባው ሕግ (1-20) ከወታደራዊ አገልግሎት ነፃ መሆን (5-9) 21 ገዳዩ ስላልታወቀ ሰው የተሰጠ መመሪያ (1-9) የተማረከችን ሴት ስለማግባት (10-14) የበኩር ልጅ መብት (15-17) እልኸኛና ዓመፀኛ ልጅ (18-21) በእንጨት ላይ የሚሰቀል ሰው የተረገመ ነው (22, 23) 22 ለባልንጀራህ እንስሳ አሳቢነት አሳይ (1-4) ሴት የወንድ ልብስ፣ ወንድ ደግሞ የሴት ልብስ አይልበሱ (5) ለእንስሳት አሳቢነት ማሳየት (6, 7) በጣሪያህ ዙሪያ መከታ ሥራ (8) አትቀላቅል (9-11) በልብስህ ላይ ዘርፍ አድርግ (12) የፆታ ጥቃትን አስመልክቶ የተሰጠ ሕግ (13-30) 23 ወደ አምላክ ጉባኤ መግባት የሌለባቸው (1-8) የሰፈሩን ንጽሕና መጠበቅ (9-14) ከጌታው የኮበለለ ባሪያ (15, 16) ዝሙት አዳሪነት የተከለከለ ነው (17, 18) ወለድና ስእለት (19-23) እሸት ቀጥፎ ስለመብላት (24, 25) 24 ጋብቻና ፍቺ (1-5) ለሕይወት አክብሮት ማሳየት (6-9) ለድሆች አሳቢነት ማሳየት (10-18) የቃርሚያ ሕግ (19-22) 25 የግርፋት ሕግ (1-3) የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር (4) የወንድምን ሚስት ማግባት (5-10) በጠብ ጊዜ ተገቢ ያልሆነን የሰውነት ክፍል መያዝ (11, 12) ትክክለኛ ሚዛንና መለኪያ (13-16) አማሌቃውያን መጥፋት አለባቸው (17-19) 26 የፍሬ በኩራትን መባ አድርጎ ማቅረብ (1-11) ለሁለተኛ ጊዜ የሚሰጥ አሥራት (12-15) እስራኤል የይሖዋ ልዩ ንብረት ነው (16-19) 27 ሕጉ በድንጋዮች ላይ መጻፍ ይኖርበታል (1-10) በኤባልና በገሪዛን ተራራ ላይ (11-14) እርግማኑ ተነበበ (15-26) 28 መታዘዝ የሚያስገኘው በረከት (1-14) አለመታዘዝ የሚያስከትለው እርግማን (15-68) 29 በሞዓብ ምድር የተገባው ቃል ኪዳን (1-13) አለመታዘዝን አስመልክቶ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (14-29) የተሰወሩና የተገለጡ ነገሮች (29) 30 ወደ ይሖዋ መመለስ (1-10) የይሖዋ ትእዛዛት ከባድ አይደሉም (11-14) ከሕይወትና ከሞት አንዱን መምረጥ (15-20) 31 ሙሴ ሊሞት ሲቃረብ (1-8) ሕጉን በሕዝብ ፊት ስለ ማንበብ የተሰጠ መመሪያ (9-13) ኢያሱ በሙሴ እግር ተተካ (14, 15) እስራኤላውያን እንደሚያምፁ ትንቢት ተነገረ (16-30) እስራኤላውያን ሊማሩት የሚገባቸው መዝሙር (19, 22, 30) 32 የሙሴ መዝሙር (1-47) ይሖዋ ዓለት ነው (4) እስራኤል ዓለት የሆነለትን አምላክ ረሳ (18) ‘በቀል የእኔ ነው’ (35) “እናንተ ብሔራት ከሕዝቡ ጋር ደስ ይበላችሁ” (43) ሙሴ በነቦ ተራራ ላይ እንደሚሞት ተነገረው (48-52) 33 ሙሴ የእስራኤልን ነገዶች ባረከ (1-29) የይሖዋ ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ (27) 34 ይሖዋ ለሙሴ ምድሪቱን አሳየው (1-4) ሙሴ ሞተ (5-12) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዘዳግም—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዘዳግም—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ዘዳግም—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዘዳግም 264-266