ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ሶፎንያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የመጽሐፉ ይዘት 1 ‘ቃል ሥጋ ሆነ’ (1-18) መጥምቁ ዮሐንስ የሰጠው ምሥክርነት (19-28) የአምላክ በግ የሆነው ኢየሱስ (29-34) የመጀመሪያዎቹ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት (35-42) ፊልጶስና ናትናኤል (43-51) 2 በቃና የተደረገው ሠርግ፤ ውኃው ወደ ወይን ጠጅ ተቀየረ (1-12) ኢየሱስ ቤተ መቅደሱን አነጻ (13-22) ኢየሱስ በሰው ውስጥ ያለውን ያውቃል (23-25) 3 ኢየሱስና ኒቆዲሞስ (1-21) ዳግመኛ መወለድ (3-8) አምላክ ዓለምን ወዷል (16) ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ የሰጠው የመጨረሻ ምሥክርነት (22-30) ከላይ የመጣው (31-36) 4 ኢየሱስና ሳምራዊቷ ሴት (1-38) አምላክን “በመንፈስና በእውነት” አምልኩ (23, 24) ብዙ ሳምራውያን በኢየሱስ አመኑ (39-42) ኢየሱስ የአንድን ባለሥልጣን ልጅ ፈወሰ (43-54) 5 በቤተዛታ አንድ በሽተኛ ተፈወሰ (1-18) አባቱ ለኢየሱስ ሥልጣን ሰጥቶታል (19-24) ሙታን የኢየሱስን ድምፅ ይሰማሉ (25-30) ስለ ኢየሱስ የተሰጠ ምሥክርነት (31-47) 6 ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (1-15) ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (16-21) ኢየሱስ፣ “ሕይወት የሚያስገኘው ምግብ” (22-59) በኢየሱስ ንግግር ብዙዎች ተሰናከሉ (60-71) 7 ኢየሱስ በዳስ በዓል ላይ ተገኘ (1-13) ኢየሱስ በበዓሉ ላይ አስተማረ (14-24) ክርስቶስን በተመለከተ ሰዎች የነበራቸው የተለያየ አመለካከት (25-52) 8 አብ ስለ ኢየሱስ ይመሠክራል (12-30) ኢየሱስ፣ “የዓለም ብርሃን” (12) የአብርሃም ልጆች (31-41) ‘እውነት ነፃ ያወጣችኋል’ (32) የዲያብሎስ ልጆች (42-47) ኢየሱስና አብርሃም (48-59) 9 ኢየሱስ ዓይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ፈወሰ (1-12) ፈሪሳውያን ዓይኑ የበራለትን ሰው በጥያቄ አፋጠጡት (13-34) የፈሪሳውያን መታወር (35-41) 10 እረኛውና ሁለት የበጎች ጉረኖ (1-21) ኢየሱስ ጥሩ እረኛ ነው (11-15) “ሌሎች በጎች አሉኝ” (16) የመታደስ በዓል ሲከበር አይሁዳውያን ከኢየሱስ ጋር ተገናኙ (22-39) ብዙ አይሁዳውያን አላመኑም (24-26) “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ” (27) “እኔና አብ አንድ ነን” (30, 38) በዮርዳኖስ ማዶ የሚገኙ ብዙ ሰዎች አመኑ (40-42) 11 አልዓዛር ሞተ (1-16) ኢየሱስ ማርታንና ማርያምን አጽናናቸው (17-37) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሳው (38-44) ኢየሱስን ለመግደል የተጠነሰሰ ሴራ (45-57) 12 ማርያም በኢየሱስ እግር ላይ ዘይት አፈሰሰች (1-11) ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ(12-19) ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (20-37) አይሁዳውያን እንደማያምኑ የተነገረው ትንቢት ተፈጸመ (38-43) ኢየሱስ ዓለምን ለማዳን መጣ (44-50) 13 ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (1-20) ኢየሱስ፣ ይሁዳ ከሃዲ መሆኑን አጋለጠ (21-30) አዲስ ትእዛዝ (31-35) “እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ” (35) ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (36-38) 14 ወደ አብ መቅረብ የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው (1-14) “እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ” (6) ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክ ቃል ገባ (15-31) “ከእኔ አብ ይበልጣል” (28) 15 የእውነተኛው የወይን ተክል ምሳሌ (1-10) የክርስቶስ ዓይነት ፍቅር እንድናሳይ የተሰጠ ትእዛዝ (11-17) ‘ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም’ (13) ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ይጠላል (18-27) 16 የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ሊገደሉ ይችላሉ (1-4ሀ) መንፈስ ቅዱስ የሚያከናውነው ሥራ (4ለ-16) የደቀ መዛሙርቱ ሐዘን ወደ ደስታ ይለወጣል (17-24) “እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ” (25-33) 17 ኢየሱስ ከሐዋርያቱ ጋር ሆኖ ያቀረበው የመጨረሻ ጸሎት (1-26) አምላክን ማወቅ የዘላለም ሕይወት ያስገኛል (3) ክርስቲያኖች የዓለም ክፍል አይደሉም (14-16) “ቃልህ እውነት ነው” (17) ‘ስምህን አሳውቄአለሁ’ (26) 18 ይሁዳ ኢየሱስን ከዳ (1-9) ጴጥሮስ በሰይፍ ጆሮ ቆረጠ (10, 11) ኢየሱስ ወደ ሐና ተወሰደ (12-14) ጴጥሮስ ኢየሱስን ለመጀመሪያ ጊዜ ካደ (15-18) ኢየሱስ፣ ሐና ፊት ቀረበ (19-24) ጴጥሮስ ኢየሱስን ለሁለተኛና ለሦስተኛ ጊዜ ካደ (25-27) ኢየሱስ፣ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (28-40) “መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም” (36) 19 ኢየሱስ ተገረፈ፤ ሰዎችም አፌዙበት (1-7) ጲላጦስ በድጋሚ ኢየሱስን ጠየቀው (8-16ሀ) ኢየሱስ በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (16ለ-24) ኢየሱስ ለእናቱ አስፈላጊውን ዝግጅት አደረገላት (25-27) ኢየሱስ ሞተ (28-37) ኢየሱስ ተቀበረ (38-42) 20 መቃብሩ ባዶ ሆነ (1-10) ኢየሱስ ለመግደላዊቷ ማርያም ተገለጠ (11-18) ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ (19-23) ቶማስ ተጠራጠረ፤ በኋላ ግን አመነ (24-29) የዚህ ጥቅልል ዓላማ (30, 31) 21 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ (1-14) ጴጥሮስ ኢየሱስን እንደሚወደው አረጋገጠለት (15-19) “ግልገሎቼን መግብ” (17) ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር ወደፊት የሚያጋጥመው ሁኔታ (20-23) መደምደሚያ (24, 25) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዮሐንስ 1361-1362