በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የዮናስ መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ዮናስ ከይሖዋ ፊት ኮበለለ (1-3)

    • ይሖዋ ከባድ ማዕበል እንዲነሳ አደረገ (4-6)

    • የችግሩ መንስኤ ዮናስ ነበር (7-13)

    • ዮናስ ወደሚናወጠው ባሕር ተጣለ (14-16)

    • አንድ ትልቅ ዓሣ ዮናስን ዋጠው (17)

  • 2

    • ዮናስ በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ጸለየ (1-9)

    • ዓሣው ዮናስን በደረቅ ምድር ላይ ተፋው (10)

  • 3

    • ዮናስ አምላክን በመታዘዝ ወደ ነነዌ ሄደ (1-4)

    • የነነዌ ሰዎች የዮናስን መልእክት ሰምተው ንስሐ ገቡ (5-9)

    • አምላክ ነነዌን ላለማጥፋት ወሰነ (10)

  • 4

    • ዮናስ ተቆጣ፤ ሞትንም ተመኘ (1-3)

    • ይሖዋ ዮናስን ስለ ምሕረት አስተማረው (4-11)

      • “እንዲህ መቆጣትህ ተገቢ ነው?” (4)

      • አንዲት የቅል ተክል ማስተማሪያ ሆና አገለገለች (6-10)