ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 የዳንኤል መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 የመጽሐፉ ይዘት 1 ባቢሎናውያን ኢየሩሳሌምን ከበቡ (1, 2) የንጉሥ ዘር ለሆኑ ወጣት ምርኮኞች የተሰጠ ልዩ ሥልጠና (3-5) የአራት ዕብራውያን ታማኝነት ተፈተነ (6-21) 2 ንጉሥ ናቡከደነጾር የሚረብሽ ሕልም አየ (1-4) ሕልሙን ሊፈታ የሚችል ጥበበኛ ሰው ጠፋ (5-13) ዳንኤል የአምላክን እርዳታ ጠየቀ (14-18) ሚስጥሩን ስለገለጠለት አምላክን አወደሰ (19-23) ዳንኤል ሕልሙን ለንጉሡ ነገረው (24-35) የሕልሙ ፍቺ (36-45) ምስሉን የሚያደቅ ድንጋይ (44, 45) ንጉሡ ዳንኤልን አከበረው (46-49) 3 ንጉሥ ናቡከደነጾር ያቆመው የወርቅ ምስል (1-7) ለምስሉ እንዲሰግዱ አዘዘ (4-6) ሦስት ዕብራውያን ባለመስገዳቸው ተከሰሱ (8-18) ‘የአንተን አማልክት አናገለግልም’ (18) የእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ (19-23) ከእሳቱ በተአምር ዳኑ (24-27) ንጉሡ የዕብራውያንን አምላክ ከፍ ከፍ አደረገ (28-30) 4 ንጉሥ ናቡከደነጾር ለአምላክ ንጉሣዊ ሥልጣን እውቅና ሰጠ (1-3) ንጉሡ ስለ አንድ ዛፍ ያየው ሕልም (4-18) የወደቀው ዛፍ ሰባት ዘመናት ያልፉበታል (16) አምላክ የሰው ልጆችን ይገዛል (17) ዳንኤል የሕልሙን ትርጉም ተናገረ (19-27) የመጀመሪያው ፍጻሜ በንጉሡ ላይ ደረሰ (28-36) ንጉሡ ለሰባት ዘመናት አእምሮውን ሳተ (32, 33) ንጉሡ የሰማይ አምላክን ከፍ ከፍ አደረገ (37) 5 ንጉሥ ቤልሻዛር ያዘጋጀው ግብዣ (1-4) በግድግዳ ላይ የተጻፈው የእጅ ጽሑፍ (5-12) ዳንኤል የጽሑፉን ፍቺ እንዲያሳውቅ ተጠየቀ (13-25) የጽሑፉ ፍቺ፦ የባቢሎን ውድቀት (26-31) 6 የፋርስ ባለሥልጣናት በዳንኤል ላይ አሴሩ (1-9) ዳንኤል መጸለዩን ቀጠለ (10-15) ዳንኤል በአንበሶች ጉድጓድ ውስጥ ተጣለ (16-24) ንጉሥ ዳርዮስ የዳንኤልን አምላክ አከበረ (25-28) 7 የአራቱ አራዊት ራእይ (1-8) እብሪተኛ የሆነ ትንሽ ቀንድ ብቅ አለ (8) ከዘመናት በፊት የነበረው አምላክ ችሎት ተቀመጠ (9-14) የሰው ልጅ ንግሥና ተሰጠው (13, 14) የራእዩ ትርጉም ለዳንኤል ተገለጸለት (15-28) አራቱ አራዊት አራት ነገሥታት ናቸው (17) ቅዱሳኑ መንግሥት ይቀበላሉ (18) አሥር ቀንዶች ወይም ነገሥታት ይነሳሉ (24) 8 የአንድ አውራ በግና የአንድ አውራ ፍየል ራእይ (1-14) አንድ ትንሽ ቀንድ ራሱን ከፍ ከፍ አደረገ (9-12) ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ምሽቶችና ንጋቶች እስኪያልፉ ድረስ (14) ገብርኤል ራእዩን ተረጎመ (15-27) የአውራ በጉና የአውራ ፍየሉ ማንነት ተገለጸ (20, 21) “አስፈሪ መልክ ያለው ንጉሥ ይነሳል” (23-25) 9 ዳንኤል ያቀረበው የኑዛዜ ጸሎት (1-19) ኢየሩሳሌም ለ70 ዓመት ባድማ ትሆናለች (2) ገብርኤል ወደ ዳንኤል መጣ (20-23) በትንቢት የተነገሩ 70 ሳምንታት (24-27) መሲሑ ከ69 ሳምንታት በኋላ ይገለጣል (25) መሲሑ ይቆረጣል (26) ከተማዋና ቅዱሱ ስፍራ ይጠፋሉ (26) 10 ከአምላክ የተላከ መልእክተኛ ወደ ዳንኤል መጣ (1-21) ሚካኤል መልአኩን ረዳው (13) 11 የፋርስና የግሪክ ነገሥታት (1-4) የደቡቡ ንጉሥና የሰሜኑ ንጉሥ (5-45) አስገባሪ ይነሳል (20) የቃል ኪዳኑ መሪ ይሰበራል (22) የምሽጎቹ አምላክ ይከበራል (38) የደቡቡ ንጉሥና የሰሜኑ ንጉሥ እርስ በርስ ይገፋፋሉ (40) ከምሥራቅና ከሰሜን የሚመጣ ወሬ ይረብሸዋል (44) 12 ‘የፍጻሜው ዘመንና’ ከዚያ በኋላ ያለው ጊዜ (1-13) ሚካኤል ይነሳል (1) ጥልቅ ማስተዋል ያላቸው ሰዎች ያበራሉ (3) እውነተኛው እውቀት ይበዛል (4) ዳንኤል ዕጣ ፋንታውን ለመቀበል ይነሳል (13) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዳንኤል—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዳንኤል—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ዳንኤል—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዳንኤል 1153-1154