ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 ለፊልጵስዩስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) ለአምላክ የቀረበ ምስጋና፤ የጳውሎስ ጸሎት (3-11) አስቸጋሪ ሁኔታ ቢኖርም ምሥራቹ ተስፋፋ (12-20) ‘የምኖረው ለክርስቶስ ነው፤ ብሞት ደግሞ እጠቀማለሁ’ (21-26) ‘አኗኗራችሁ ከምሥራቹ ጋር የሚስማማ ይሁን’ (27-30) 2 ክርስቲያናዊ ትሕትና (1-4) ክርስቶስ ያሳየው ትሕትናና ያገኘው ክብር (5-11) የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ አድርሱ (12-18) “እንደ ብርሃን አብሪዎች ታበራላችሁ” (15) ጳውሎስ ጢሞቴዎስንና አፍሮዲጡን ለመላክ አሰበ (19-30) 3 “በሥጋ አንመካም” (1-11) “ሁሉንም ነገር እንደ ኪሳራ እቆጥረዋለሁ” (7-9) ግቡ ላይ ለመድረስ እጣጣራለሁ (12-21) “የሰማይ ዜጎች ነን” (20) 4 አንድነት፣ ደስታ፣ ንጹሕ ሐሳብ (1-9) “ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ” (6, 7) ለፊልጵስዩስ ወንድሞች ያለውን አድናቆት ገለጸ (10-20) የስንብት ቃላት (21-23) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ፊልጵስዩስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ፊልጵስዩስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ፊልጵስዩስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ፊልጵስዩስ 1503-1504