ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1-3) ጳውሎስ በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች የተነሳ አምላክን አመሰገነ (4-9) አንድነታቸውን እንዲጠብቁ የተሰጠ ማሳሰቢያ (10-17) ክርስቶስ፣ የአምላክ ኃይልና ጥበብ (18-25) “የሚኩራራ በይሖዋ ይኩራራ” (26-31) 2 ጳውሎስ በቆሮንቶስ ሰበከ (1-5) የአምላክ ጥበብ ያለው ብልጫ (6-10) የመንፈሳዊ ሰውና የዓለማዊ ሰው ልዩነት (11-16) 3 የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ገና ሥጋውያን ናቸው (1-4) ‘የሚያሳድገው አምላክ ነው’ (5-9) “ከአምላክ ጋር አብረን የምንሠራ ነን” (9) እሳትን መቋቋም በሚችሉ ነገሮች መገንባት (10-15) ‘የአምላክ ቤተ መቅደስ ናችሁ’ (16, 17) የዓለም ጥበብ በአምላክ ዘንድ ሞኝነት ነው (18-23) 4 “መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይጠበቅባቸዋል” (1-5) ክርስቲያን አገልጋዮች የሚያሳዩት ትሕትና (6-13) “ከተጻፈው አትለፍ” (6) ክርስቲያኖች እንደ ትርዒት ይታያሉ (9) ጳውሎስ ለመንፈሳዊ ልጆቹ ያስባል (14-21) 5 በጉባኤው ውስጥ የፆታ ብልግና ተፈጸመ (1-5) ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል (6-8) “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት” (9-13) 6 ወንድሞች ፍርድ ቤት ተካሰሱ (1-8) የአምላክን መንግሥት የማይወርሱ ሰዎች (9-11) በሰውነታችሁ አምላክን አክብሩ (12-20) “ከፆታ ብልግና ሽሹ!” (18) 7 ላገቡና ላላገቡ ሰዎች የተሰጠ ምክር (1-16) ‘እያንዳንዱ ሰው አምላክ ሲጠራው በነበረበት ሁኔታ ይመላለስ’ (17-24) ያላገቡና መበለቶች (25-40) ነጠላነት ያለው ጥቅም (32-35) “በጌታ ብቻ” አግቡ (39) 8 ‘ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ’ (1-13) ‘እኛ አንድ አምላክ አለን’ (5, 6) 9 ጳውሎስ፣ በአርዓያነት የሚታይ ሐዋርያ (1-27) “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር” (9) “ባልሰብክ ወዮልኝ!” (16) “ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር ሆንኩ” (19-23) ለሕይወት በሚደረገው ሩጫ ራስን መግዛት (24-27) 10 ከእስራኤል ታሪክ የምናገኘው የማስጠንቀቂያ ምሳሌ (1-13) “ከጣዖት አምልኮ ሽሹ” (14-22) የይሖዋ ማዕድና የአጋንንት ማዕድ (21) ነፃነትና ለሌሎች አሳቢነት ማሳየት (23-33) “ሁሉንም ነገር ለአምላክ ክብር አድርጉ” (31) 11 “የእኔን አርዓያ ተከተሉ” (1) የራስነት ሥርዓትና ራስን መሸፈን (2-16) የጌታ ራትን ማክበር (17-34) 12 የመንፈስ ስጦታዎች (1-11) አንድ አካል፣ ብዙ የአካል ክፍሎች (12-31) 13 ፍቅር፣ ከሁሉ የላቀው መንገድ (1-13) 14 የመተንበይና በልሳን የመናገር ስጦታ (1-25) ሥርዓታማ የሆኑ ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች (26-40) ሴቶች በጉባኤ ውስጥ ያላቸው ቦታ (34, 35) 15 የክርስቶስ ትንሣኤ (1-11) ትንሣኤ የእምነት መሠረት ነው (12-19) የክርስቶስ ትንሣኤ ዋስትና ነው (20-34) ሥጋዊ አካልና መንፈሳዊ አካል (35-49) የማይሞትና የማይበሰብስ ሕይወት (50-57) “የጌታ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ” (58) 16 በኢየሩሳሌም ላሉ ክርስቲያኖች መዋጮ ማሰባሰብ (1-4) የጳውሎስ የጉዞ ዕቅድ (5-9) ጢሞቴዎስና አጵሎስ ወደ ቆሮንቶስ ሊመጡ እንደሚችሉ ተነገረ (10-12) ማሳሰቢያዎችና ሰላምታዎች (13-24) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 1 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 1 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ 1 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 1 ቆሮንቶስ 1458-1459