ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 የሁለተኛ ነገሥት መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 የመጽሐፉ ይዘት 1 ኤልያስ፣ አካዝያስ እንደሚሞት ትንቢት ተናገረ (1-18) 2 ኤልያስ በአውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ተወሰደ (1-18) ኤልሳዕ የኤልያስን የነቢይነት ልብስ ለበሰ (13, 14) ኤልሳዕ የኢያሪኮን ውኃ ፈወሰ (19-22) ድቦች ከቤቴል የወጡትን ልጆች ቦጫጨቁ (23-25) 3 ኢዮራም በእስራኤል ላይ ነገሠ (1-3) ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዓመፀ (4-25) ሞዓብ ተሸነፈ (26, 27) 4 ኤልሳዕ የመበለቷ ዘይት ከማሰሮው እንዳያልቅ አደረገ (1-7) አንዲት ሹነማዊት ኤልሳዕን አስተናገደችው (8-16) ሴትየዋ ልጅ በመውለድ ተባረከች፤ ልጇ ሞተ (17-31) ኤልሳዕ ልጇን ከሞት አስነሳላት (32-37) “ድስቱ ውስጥ ገዳይ መርዝ አለ” (38-41) ኤልሳዕ በጥቂት ዳቦ ብዙ ሰው መገበ (42-44) 5 ኤልሳዕ ንዕማንን ከሥጋ ደዌ ፈወሰው (1-19) ስግብግብ የሆነው ግያዝ በሥጋ ደዌ ተመታ (20-27) 6 ኤልሳዕ የመጥረቢያው አናት እንዲንሳፈፍ አደረገ (1-7) ኤልሳዕና የሶርያ ሠራዊት (8-23) የኤልሳዕ አገልጋይ ዓይኖች ተከፈቱ (16, 17) ኤልሳዕ የሶርያውያኑን አእምሮ አሳወረ (18, 19) በተከበበችው ሰማርያ ውስጥ የተከሰተው ረሃብ (24-33) 7 ኤልሳዕ የረሃቡ ጊዜ እንደሚያበቃ ትንቢት ተናገረ (1, 2) ሶርያውያን ጥለውት በሸሹት ጦር ሰፈር ብዙ ምግብ ተገኘ (3-15) ኤልሳዕ የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ (16-20) 8 ሹነማዊቷ ሴት መሬቷ ተመለሰላት (1-6) ኤልሳዕ፣ ቤንሃዳድና ሃዛኤል (7-15) ኢዮራም በይሁዳ ላይ ነገሠ (16-24) አካዝያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (25-29) 9 ኢዩ የእስራኤል ንጉሥ እንዲሆን ተቀባ (1-13) ኢዩ ኢዮራምንና አካዝያስን ገደላቸው (14-29) ኤልዛቤል ተገደለች፤ ሥጋዋን ውሾች በሉት (30-37) 10 ኢዩ የአክዓብን ቤት አጠፋ (1-17) ኢዮናዳብ ከኢዩ ጎን ቆመ (15-17) ኢዩ የባአል አምላኪዎችን ገደለ (18-27) የኢዩ የግዛት ዘመን (28-36) 11 ጎቶልያ በጉልበት ዙፋኑን ያዘች (1-3) ኢዮዓስ በድብቅ እንዲነግሥ ተደረገ (4-12) ጎቶልያ ተገደለች (13-16) ዮዳሄ የወሰደው የተሃድሶ እርምጃ (17-21) 12 ኢዮዓስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-3) ኢዮዓስ ቤተ መቅደሱን ጠገነ (4-16) የሶርያውያን ወረራ (17, 18) ኢዮዓስ ተገደለ (19-21) 13 ኢዮዓካዝ በእስራኤል ላይ ነገሠ (1-9) ኢዮዓስ በእስራኤል ላይ ነገሠ (10-13) ኤልሳዕ የኢዮዓስን ቅንዓት ፈተነ (14-19) ኤልሳዕ ሞተ፤ የኤልሳዕን አፅም የነካው ሰው ከሞት ተነሳ (20, 21) ኤልሳዕ የተናገረው የመጨረሻው ትንቢት ፍጻሜውን አገኘ (22-25) 14 አሜስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-6) ከኤዶምና ከእስራኤል ጋር የተደረገ ውጊያ (7-14) የእስራኤል ንጉሥ ኢዮዓስ ሞተ (15, 16) አሜስያስ ሞተ (17-22) ዳግማዊ ኢዮርብዓም በእስራኤል ላይ ነገሠ (23-29) 15 አዛርያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-7) መጨረሻ ላይ የነገሡት የእስራኤል ነገሥታት፦ ዘካርያስ (8-12)፣ ሻሉም (13-16)፣ መናሄም (17-22)፣ ፈቃህያህ (23-26)፣ ፋቁሄ (27-31) ኢዮዓታም በይሁዳ ላይ ነገሠ (32-38) 16 አካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-6) አካዝ ለአሦር ንጉሥ ጉቦ ሰጠ (7-9) አካዝ የአረማውያንን መሠዊያ ንድፍ ወሰደ (10-18) አካዝ ሞተ (19, 20) 17 ሆሺአ በእስራኤል ላይ ነገሠ (1-4) የእስራኤል ውድቀት (5, 6) እስራኤላውያን ለግዞት ተዳረጉ (7-23) በሰማርያ ከተሞች የባዕድ አገር ሰዎች እንዲሰፍሩ ተደረገ (24-26) የሳምራውያን ቅይጥ አምልኮ (27-41) 18 ሕዝቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-8) የእስራኤል አወዳደቅ (9-12) ሰናክሬም ይሁዳን ወረረ (13-18) ራብሻቁ ይሖዋን ተገዳደረ (19-37) 19 ሕዝቅያስ፣ ይሖዋ እንዲረዳው ጠየቀ (1-7) ሰናክሬም በኢየሩሳሌም ላይ ዛተ (8-13) ሕዝቅያስ ያቀረበው ጸሎት (14-19) ኢሳይያስ አምላክ የሰጠውን መልስ ነገረው (20-34) አንድ መልአክ 185,000 አሦራውያንን ገደለ (35-37) 20 ሕዝቅያስ በጠና ታሞ ዳነ (1-11) ከባቢሎን የመጡ መልእክተኞች (12-19) ሕዝቅያስ ሞተ (20, 21) 21 ምናሴ በይሁዳ ላይ ነገሠ፤ ብዙ ደምም አፈሰሰ (1-18) ኢየሩሳሌም እንደምትጠፋ ተነገረ (12-15) አምዖን በይሁዳ ላይ ነገሠ (19-26) 22 ኢዮስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2) ቤተ መቅደሱ እንዲጠገን መመሪያ ሰጠ (3-7) የሕጉ መጽሐፍ ተገኘ (8-13) ሕልዳና ጥፋት እንደሚመጣ ትንቢት ተናገረች (14-20) 23 ኢዮስያስ ያካሄደው ተሃድሶ (1-20) የፋሲካ በዓል ተከበረ (21-23) ኢዮስያስ የወሰደው ተጨማሪ እርምጃ (24-27) ኢዮስያስ ሞተ (28-30) ኢዮዓካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (31-33) ኢዮዓቄም በይሁዳ ላይ ነገሠ (34-37) 24 ኢዮዓቄም ዓመፀ፤ በኋላም ሞተ (1-7) ዮአኪን በይሁዳ ላይ ነገሠ (8, 9) ለመጀመሪያ ጊዜ በግዞት ወደ ባቢሎን ተወሰዱ (10-17) ሴዴቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ፤ እንዲሁም ዓመፀ (18-20) 25 ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን ከበበ (1-7) ኢየሩሳሌምንና ቤተ መቅደሱን አጠፋ፤ ሕዝቡ ለሁለተኛ ጊዜ በግዞት ተወሰደ (8-21) ናቡከደነጾር ጎዶልያስን አለቃ አድርጎ ሾመው (22-24) ጎዶልያስ ተገደለ፤ ሕዝቡ ወደ ግብፅ ሸሸ (25, 26) ዮአኪን ከእስር ተፈታ (27-30) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 2 ነገሥት—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 2 ነገሥት—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ 2 ነገሥት—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 2 ነገሥት 502-503