በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሀ7-ረ

የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በኋላ ላይ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያከናወነው አገልግሎት

ጊዜ

ቦታ

ክንውን

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

32፣ ከመታደስ በዓል በኋላ

ከዮርዳኖስ ማዶ ያለው ቢታንያ

ዮሐንስ ያጠምቅበት ወደነበረው ቦታ ሄደ፤ ብዙዎች በኢየሱስ አመኑ

     

10:40-42

ፔሪያ

ወደ ኢየሩሳሌም እየተጓዘ ሳለ በየከተማውና በየመንደሩ አስተማረ

   

13:22

 

በጠባቡ በር እንዲገቡ አበረታታቸው፤ ለኢየሩሳሌም አዘነላት

   

13:23-35

 

በፔሪያ ሊሆን ይችላል

ስለ ትሕትና አስተማረ፤ ምሳሌዎች፦ የክብር ቦታ ስለ መፈለግና የተለያየ ሰበብ ስላቀረቡት ተጋባዦች

   

14:1-24

 

ደቀ መዝሙርነት የሚያስከፍለውን ዋጋ ማስላት

   

14:25-35

 

ምሳሌዎች፦ የጠፋ በግ፣ የጠፋ ሳንቲም፣ አባካኙ ልጅ

   

15:1-32

 

ምሳሌዎች፦ ዓመፀኛው መጋቢ፣ ሀብታሙ ሰውና አልዓዛር

   

16:1-31

 

ሰዎችን ስለ ማሰናከል፣ ስለ ይቅር ባይነትና ስለ እምነት አስተማረ

   

17:1-10

 

ቢታንያ

አልዓዛር ሞቶ ተነሳ

     

11:1-46

ኢየሩሳሌም፤ ኤፍሬም

ኢየሱስን ለመግደል የተጠነሰሰ ሴራ፤ አካባቢውን ለቆ ሄደ

     

11:47-54

ሰማርያ፤ ገሊላ

ሥጋ ደዌ የያዛቸውን አሥር ሰዎች ፈወሰ፤ ስለ አምላክ መንግሥት አመጣጥ ተናገረ

   

17:11-37

 

ሰማርያ ወይም ገሊላ

ምሳሌዎች፦ ዳኛውን ትወተውት የነበረችው መበለት፣ ፈሪሳዊውና ቀረጥ ሰብሳቢው

   

18:1-14

 

ፔሪያ

ስለ ትዳርና ስለ ፍቺ አስተማረ

19:1-12

10:1-12

   

ልጆችን ባረከ

19:13-15

10:13-16

18:15-17

 

ሀብታሙ ሰው ያቀረበው ጥያቄ፣ የወይን እርሻ ሠራተኞቹ እኩል ደሞዝ እንደተከፈላቸው የሚገልጸው ምሳሌ

19:16–20:16

10:17-31

18:18-30

 

በፔሪያ ሊሆን ይችላል

ለሦስተኛ ጊዜ ስለ ሞቱ ተናገረ

20:17-19

10:32-34

18:31-34

 

ያዕቆብና ዮሐንስ በመንግሥቱ አብረውት እንዲቀመጡ ጥያቄ ቀረበለት

20:20-28

10:35-45

   

ኢያሪኮ

በዚያ ሲያልፍ ሁለት ዓይነ ስውራንን ፈወሰ፤ ዘኬዎስ ቤት ገባ፤ ስለ አሥሩ ምናን የሚገልጸው ምሳሌ

20:29-34

10:46-52

18:35–19:28