ሀ7-ሰ
የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ያከናወነው የመጨረሻ አገልግሎት (ክፍል 1)
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
---|---|---|---|---|---|---|
33፣ ኒሳን 8 |
ቢታንያ |
ከፋሲካ በዓል ስድስት ቀን አስቀድሞ ቢታንያ ደረሰ |
||||
ኒሳን 9 |
ቢታንያ |
ማርያም በራሱና በእግሩ ላይ ዘይት አፈሰሰች |
||||
ቢታንያ-ቤተፋጌ-ኢየሩሳሌም |
እንደ ድል አድራጊ ሆኖ፣ በአህያ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ |
|||||
ኒሳን 10 |
ቢታንያ-ኢየሩሳሌም |
የበለስ ዛፏን ረገማት፤ በድጋሚ ቤተ መቅደሱን አነጻ |
||||
ኢየሩሳሌም |
የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ኢየሱስን ለማጥፋት አሴሩ |
|||||
ይሖዋ ተናገረ፤ ኢየሱስ ስለ ሞቱ ተናገረ፤ አይሁዳውያን ሳያምኑ በመቅረታቸው የኢሳይያስ ትንቢት ፍጻሜውን አገኘ |
||||||
ኒሳን 11 |
ቢታንያ-ኢየሩሳሌም |
ከደረቀችው የበለስ ዛፍ ጋር አያይዞ የሰጠው ትምህርት |
||||
ኢየሩሳሌም፤ ቤተ መቅደስ |
በክርስቶስ ሥልጣን ላይ ጥያቄ ተነሳ፤ የሁለቱ ወንዶች ልጆች ምሳሌ |
|||||
ምሳሌዎች፦ ክፉዎቹ ገበሬዎች፣ የሠርጉ ድግስ |
||||||
ስለ አምላክና ስለ ቄሳር፣ ስለ ትንሣኤ እንዲሁም ከሁሉ ስለሚበልጠው ትእዛዝ ለተነሱት ጥያቄዎች መልስ ሰጠ |
||||||
ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ስለመሆኑ ሕዝቡን ጠየቀ |
||||||
ጸሐፍትንና ፈሪሳውያንን አወገዘ |
||||||
አንዲት መበለት መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ |
||||||
የደብረ ዘይት ተራራ |
መገኘቱን የሚጠቁመውን ምልክት ተናገረ |
|||||
ምሳሌዎች፦ አሥሩ ደናግል፣ ታላንቶቹ፣ በጎችና ፍየሎች |
||||||
ኒሳን 12 |
ኢየሩሳሌም |
የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ |
||||
ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ |
||||||
ኒሳን 13 (ሐሙስ ከሰዓት በኋላ) |
በኢየሩሳሌም አቅራቢያና በኢየሩሳሌም ውስጥ |
የመጨረሻውን ፋሲካ ለማክበር የተደረገ ዝግጅት |
||||
ኒሳን 14 |
ኢየሩሳሌም |
ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ |
||||
የሐዋርያቱን እግር አጠበ |