በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ5

የማደሪያ ድንኳኑና ሊቀ ካህናቱ

የማደሪያ ድንኳኑ ገጽታዎች

  1. 1 ታቦቱ (ዘፀ 25:10-22፤ 26:33)

  2. 2 መጋረጃው (ዘፀ 26:31-33)

  3. 3 የመጋረጃው ዓምድ (ዘፀ 26:31, 32)

  4. 4 ቅድስቱ (ዘፀ 26:33)

  5. 5 ቅድስተ ቅዱሳኑ (ዘፀ 26:33)

  6. 6 መከለያው (ዘፀ 26:36)

  7. 7 የመከለያው ዓምድ (ዘፀ 26:37)

  8. 8 ከመዳብ የተሠራው መሰኪያ (ዘፀ 26:37)

  9. 9 የዕጣን መሠዊያው (ዘፀ 30:1-6)

  10. 10 የገጸ ኅብስቱ ጠረጴዛ (ዘፀ 25:23-30፤ 26:35)

  11. 11 መቅረዙ (ዘፀ 25:31-40፤ 26:35)

  12. 12 ከበፍታ የተሠራው የድንኳን ጨርቅ (ዘፀ 26:1-6)

  13. 13 ከፍየል ፀጉር የተሠራው የድንኳን ጨርቅ (ዘፀ 26:7-13)

  14. 14 ከአውራ በግ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ (ዘፀ 26:14)

  15. 15 ከአቆስጣ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ (ዘፀ 26:14)

  16. 16 አራት ማዕዘን ቋሚው (ዘፀ 26:15-18, 29)

  17. 17 በቋሚው ሥር ያለው የብር መሰኪያ (ዘፀ 26:19-21)

  18. 18 አግዳሚ እንጨቱ (ዘፀ 26:26-29)

  19. 19 ከብር የተሠራው መሰኪያ (ዘፀ 26:32)

  20. 20 የመዳብ ገንዳው (ዘፀ 30:18-21)

  21. 21 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበት መሠዊያ (ዘፀ 27:1-8)

  22. 22 ግቢው (ዘፀ 27:17, 18)

  23. 23 መግቢያው (ዘፀ 27:16)

  24. 24 ከበፍታ የተሠሩት መጋረጃዎች (ዘፀ 27:9-15)

ሊቀ ካህናቱ

ዘፀአት ምዕራፍ 28 የእስራኤል ሊቀ ካህናት ስለሚለብሳቸው ልብሶች በዝርዝር ይገልጻል