በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ12-ለ

ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)

ኒሳን 12

የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)

የፀሐይ መውጫ

  • ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ያሳለፈው ቀን

  • ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 13

የፀሐይ መግቢያ

የፀሐይ መውጫ

  • ጴጥሮስና ዮሐንስ ፋሲካን አዘጋጁ

  • አመሻሹ ላይ ኢየሱስና ሌሎቹ ሐዋርያት እዚያ ደረሱ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 14

የፀሐይ መግቢያ

  • ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ

  • የሐዋርያቱን እግር አጠበ

  • ይሁዳን አሰናበተ

  • የጌታ ራትን አቋቋመ

  • በጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ አልፎ ተሰጠ

  • ሐዋርያቱ ሸሹ

  • በቀያፋ ቤት፣ ሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ

  • ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው

የፀሐይ መውጫ

  • በድጋሚ ሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ቀረበ

  • በመጀመሪያ ወደ ጲላጦስ፣ ከዚያም ወደ ሄሮድስ ተወሰደ፤ በኋላም ዳግመኛ ወደ ጲላጦስ ተወሰደ

  • ሞት ተፈርዶበት ጎልጎታ ላይ ተገደለ

  • ከሰዓት በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ሕይወቱ አለፈ

  • አስከሬኑ ከተሰቀለበት ወርዶ ተቀበረ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 15 (ሰንበት)

የፀሐይ መግቢያ

የፀሐይ መውጫ

  • ጲላጦስ የኢየሱስን መቃብር የሚጠብቁ ጠባቂዎችን እንዲያቆሙ ፈቀደ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 16

የፀሐይ መግቢያ

  • አስከሬኑን ለመቀባት ጥሩ መዓዛ ያላቸው ተጨማሪ ቅመሞች ተገዙ

የፀሐይ መውጫ

  • ከሞት ተነሳ

  • ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ

የፀሐይ መግቢያ