በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ12-ሀ

ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1)

ኒሳን 8 (ሰንበት)

የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)

  • የፋሲካ በዓል ከመድረሱ ከስድስት ቀን በፊት ወደ ቢታንያ መጣ

የፀሐይ መውጫ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 9

የፀሐይ መግቢያ

  • የሥጋ ደዌ በሽተኛ ከነበረው ከስምዖን ጋር በማዕድ ተቀመጠ

  • ማርያም ኢየሱስን የናርዶስ ሽቶ ቀባችው

  • አይሁዶች ኢየሱስንና አልዓዛርን ለማየት መጡ

የፀሐይ መውጫ

  • እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ

  • በቤተ መቅደስ አስተማረ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 10

የፀሐይ መግቢያ

  • ቢታንያ አደረ

የፀሐይ መውጫ

  • በጠዋት ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ

  • ቤተ መቅደሱን አጸዳ

  • ይሖዋ ከሰማይ ተናገረ

የፀሐይ መግቢያ

ኒሳን 11

የፀሐይ መግቢያ

የፀሐይ መውጫ

  • ምሳሌዎችን በመጠቀም በቤተ መቅደስ አስተማረ

  • ፈሪሳውያንን አወገዘ

  • መበለቲቱ መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ

  • በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ስለ ኢየሩሳሌም መጥፋትና መገኘቱን ስለሚጠቁመው ምልክት ትንቢት ተናገረ

የፀሐይ መግቢያ